Get Mystery Box with random crypto!

Nigat Inspire

የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire
የሰርጥ አድራሻ: @nigatinspire
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

"ከባዱ ነገር ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ" ሰው ሁን ወዳጄ
ለማስታወቂያ ስራ @NigatInspireowner
All rights riserved
በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
በዩትዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCMLm1LxTzRKUAUcizLlfL0A
በፌስቡክ
© 2011 ጳጉሜ 3!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-17 19:51:36
የባህር ውሃ ብዙ ቢሆንም ወደ መርከቡ ውስጥ ካልገባ በስተቀር አያሰምጠውም::በዙርያሽ ያለው መጥፎ ነገር ብዙ ቢሆንም ወደ ውስጥሽ ካልገባ በስተቀር አይጎዳሽም::የፈገግታ ሜክአፕ ከፊትሽ ሁሌም አይለይ::እሉታዊነት ወደ ውስጥሽ አይግባ::የሆነው ቢሆን ተቀበይና ፈገግ በይ::በመጨነቅና በመክፋት የምታሳልፊው ጊዜ የተቃጠለ ነው::

Share
Comment

@NigatInspire
@Nigatinspire
7.0K viewsDawit, 16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-16 07:32:46 ​​* ዛሬ ያንተ ነው!

እኔና ፈጣሪ በቂ ነን ብለህ ማሰብ አለብህ፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል! ቁጭቱን አቁም!* ራስህን መውቀስ የለብህም ምክንያቱም ያኔ በነበረህ ዕውቀትና አረዳድ መወሰን ያለብህን ወስነሀል አለቀ! ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬ ግን ያንተ ነው!

ሠናይ ቀን ይሁንላችሁ
Share
Comment
6.5K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 21:20:48 ​​የህይወት ፈተናዎች የሚደጋገሙት ማን እንደሆንክ ይበልጥ እንድታውቅ ነው፤ በተለይማ መቋቋም ሲያቅትህ ሊበረቱ ይችላሉ።

ብረት እንደ ጋለ ነው የሚቀጠቀጠው ምክንያቱም ያኔ የምንፈልገውን ቅርፅ ለማስያዝ ይመቻል። አንተም በደስታህ ወራት ፀባይህን ህይወትህን ማሻሻል ላይታይህ ይችላል ትዘናጋለህ፤ ፈጣሪ ሊያነቃህ ፈተናዎችን ይልካል ካልሰማህ ሌላም ይጨምራል እንደ ጋለ ነው ሚቀጠቀጠው ያልኩትን አትርሳ።

ታዲያ ምን ይሻላል? መፍትሄው ፈጣሪ ምን ሊያስተምረኝ ነው ብሎ ማሰብ፤ ከዛ በዚህ ከባድ ፈተና ውስጥ ግዙፉና ሀያሉ ማንነትህ ሲወጣ ታየዋለህ! የምድራችን ታላላቆች ይሄን ነው ያደረጉት።

Share
Comment
@NigatInspire
8.8K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 20:32:46
New inspire Quotes
♡   ❍ㅤ     ⎙  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
10.4K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 20:32:11
New inspire Quotes
♡   ❍ㅤ     ⎙  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
8.9K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 07:18:39 እራስህን ቀይር

አንዳንዴ መቀየር የምትችለው እራስህን እንጂ ሁኔታውን እና ሰዎችን አይደለም። የሚያጋጥምህን ነገር እና ሁኔታ መቀየር ባትችልም ለነርሱ መልስ የምትሰጥበትን መንገድ ግን መቀየር ትችላለህ ።ስለዚህ ነገሮችን ለመቀየር መታገልህን ትተህ ለነገሮች መልስ የምትሰጥበትን መንገድ ቀይር!!!
ኤስሮም በረከት

መልካም ቀን
Share
Comment
@NigatInspire
8.8K viewsDawit, 04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 20:15:44
New inspire Quotes
♡   ❍ㅤ     ⎙  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
10.2K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 20:15:24
New inspire Quotes
♡   ❍ㅤ     ⎙  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
8.7K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-25 21:00:20
New inspire Quotes
♡   ❍ㅤ     ⎙  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
10.5K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ