ፍቅሬን በግጥም 💞 — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ getemi — ፍቅሬን በግጥም 💞
የቴሌግራም ቻናል አርማ getemi — ፍቅሬን በግጥም 💞
የሰርጥ አድራሻ: @getemi
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.78K
ተመሳሳይ ቻናሎች ጥቅሶች
የሰርጥ መግለጫ

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ?
እንጃ።🤷‍♀️‍
✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ?
እንጃ🤷‍♀️
✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ?
እንጃ🤷‍♀️
♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤
➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤
➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤
➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟
👉comet ena malt yemet felguti ngr kal
@Erazatube_bot

የቻናል ስታትስቲክስ
44% የተሳትፎ መጠን
2,100 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

19 okt 2025
#ሳቄን_ተሰርቄ
ለቅፅበት አይክፋህ አዝነህ ከቶ አልይህ
ሁሌም ይድመቁልኝ እነዛ ውብ ጥርስህ
አንተ ስትስቅ ውስጥህ ደስ ብሎት
የኔም ቀን ይበራል ደስታህ ደስታው ሁኖት
በሳቆችህ ስቆ በደስታህ ያቆምከው
በመኖርህ አንተ እሱንም ያኖርከው
አንድ እኔ ስላለሁ ውስጥህ የደበከው
በቃ ለኔ ሲባል ፊትህ ደስታን ይምረጥ
ሳቅልኝ የኔ አለም ሳቅህ አይቋረጥ
ትዪኝ እንዳልነበር በቀድሞው አብሮነት
ዛሬ ቃልሽ ፈርሶ ወዳድቆ እንደዘበት
ትተሽኝ ብቻየን ነጉደሽ ከኔ ማዶ
ያንተው ያልሽኝ ልብም ከኔ ሌላ ወዶ
ታሪክ ተቀይሮ ፌሽታው ወደ መርዶ
ከደስታ አኳርፈሽኝ ጎኔም ሀዘን ለምዶ
••• ይሄው የግድ አለሁ•••




እንዲህ ነው ተብሎ የማይተነፈስ
ቃል ወቶ ተነገሮ ከጆሮ የማይደርስ
ወይ በብእር ቀለም ወረቀት ላይ ሳይፈስ
እንዲሁ ግን ብቻ ከኔ ጋ ሚኖሩ
በሄድኩበት ሁላ አብረው የሚበሩ

ጭልመት ተተርሰው ፣ ብቸኝነት አቅፈው
ከአይን ጥላ ስር አንደምንጭ ፈልቀው
መደብ በሚያርሱ ውስጣዊ ቀለማት
ልቤ ላይ ከትቤ ሁሌ ማነባቸው
ዕልፍ ትዝቶች ጋር በእንባ ከፃፉኳቸው
ከነሱው ጋር ሁኜ እነሱን እንዳቀፍኩ
ስላንቺና ትናንት የዃሊት እያሰብኩ
ፈች አልባ ብሶቶች ውስብስብ ጥያቄ
ፍትህ ያጣ በደል በውስጤ ደብቄ
ይሄው የግድ አለሁ መቦረቅ ናፍቄ
ሳቅልኝ ባለች ሴት ሳቄን ተሰርቄ

━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር

  

ሼር SHARE
━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━

    ከወደዱት አጋሩ

        ✦_
@getemi _✦
      ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲            
      ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ
2.1K views12:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ፍቅሬን በግጥም 💞 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ፍቅሬን በግጥም 💞 4.78K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @getemi ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ፍቅሬን በግጥም 💞 ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የፍቅሬን በግጥም 💞 ቻናል በአሁኑ ጊዜ 4.78K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
ፍቅሬን በግጥም 💞 ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የጥቅሶች ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ፍቅሬን በግጥም 💞 ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
ፍቅሬን በግጥም 💞 avatar
ፍቅሬን በግጥም 💞 @getemi
በቴሌግራም ይክፈቱ