Get Mystery Box with random crypto!

Nigat Inspire

የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire
የሰርጥ አድራሻ: @nigatinspire
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

"ከባዱ ነገር ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ" ሰው ሁን ወዳጄ
ለማስታወቂያ ስራ @NigatInspireowner
All rights riserved
በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
በዩትዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCMLm1LxTzRKUAUcizLlfL0A
በፌስቡክ
© 2011 ጳጉሜ 3!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-09-26 21:22:36
New Profile Picture
#ደመራ\_Demera
#share

ለመቀላቀል
@NigatInspire
@NigatInspire
976 viewsDawit, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-26 21:22:04
New Profile Picture
#ደመራ\_Demera
#share

ለመቀላቀል
@NigatInspire
@NigatInspire
970 viewsDawit, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 19:31:15 የምታወሩት መልካም ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ክፉ ነገር ከማውራት ዝም በሉ!

የመለገስ ፍላጎቱ ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ የሰውን አትውሰዱ!

የምትገነቡት ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎች የገነቡትን አታፍርሱ!

የምትጀምሩት አዲስ ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎች የጀመሩትን ነገር አታደናቅፉ!

የምታደንቁት ሰው ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎችን አታንቋሹ!

ከሰዎች ጋር ለአንድ ዓላማ የመተባበር ፍላጎቱ ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ የሰዎችን አንድነት አታውኩ!

ፈጣሪ የሰላም ሰው ያድርገን!

ለጓደኛ ያጋሩ

@NigatInspire
4.6K viewsDawit, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 09:28:06
መልካም አዲስ አመት
እንኳን ለአዲሱ የምህረት አመት አደረሰን ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ጠብቆ አድርሶናል #ተመስገን
2015 የኢትዮጰያ አዲስ ዘመን

ለወዳጆቻችሁ share በማድረግ እንኳን አደረሳችሁ ተባባሉ፡፡
መልካም አዲስ አመት አብራችሁኝ ሥለሆናችሁ ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ

ፎቶ ስራ ዊና ፒክቸርስ
ለወዳጅ ያጋሩ
አስተያየት ይስጡ
@Nigatinspire
6.9K viewsDawit, 06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:18:48
Anonymous Poll
20%
አበባ የሚያዞሩ ህፃናት
19%
የልጃገረዶች አበባየሆሽ
22%
የበዓሉ ሽርጉድ
27%
የአደይ አበባ
12%
ንግስት ሳባ
513 voters6.5K viewsDawit, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-09 21:17:41
አሮጌውን አመት ወደ ታሪክ ኮሮጆ ከተን አዲሱን ምዕራፍ ልንጀምር የሰዓታት ጊዜ ብቻ ቀርቶናል አዲስ አመት ሲመጣ ቀድሞ ትዝ የሚሎት ነገር ምንድነው
6.1K viewsDawit, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 19:56:16
"ሁሉም ሰው ጂኒየስ ነው፤ ግን አሳ ከዛፍ ዛፍ በመዝለል ችሎታው ከተመዘነ እድሜ ልኩን የማይረባ እንደሆነ ያምናል" ይለናል አልበርት አንስታይን።

ድክመታችንን ከሌሎች ጥንካሬ ጋር ካወዳደርነውማ ሁሌም የበታችነት ይሰማናል፤ ከሌሎች ዝቅ ያልን ይመስለናል። እኛን የሚዳኘን የራሳችን መስፈርት ነው፤ የሌሎች መንገድማ የሌሎች ነው!

ለወዳጅ ያጋሩ
አስተያየት ይስጡ

@NigatInspire
1.2K viewsDawit, edited  16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 20:38:12
ብዙ ፊልሞች አይታችሁ ከሆነ አጨራረሳቸው ያማረ ነው። የምንፈልገውን ነገር ለማሳካት ስንሮጥ እንደዛ ማሰብ መጀመር አለብን፤ በቃ አጨራረሱ ካላማረ ያ ነገር አልተፈፀመም ማለት ነው! ስለዚህ እጃችን እስኪገባ እንታገላለን እንጂ ማቆም የሚባል ነገር የለም!

ለወዳጅ ያጋሩ
አስተያየት ይስጡ

@NigatInspire
1.6K viewsDawit, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:11:21
"ስፖርት መስራት እጀምራለሁ፣ አንድ መፅሀፍ በሳምንት አነባለው፣ በጠዋት እነሳለው፣ ራሴን አሻሽላለው" ብለህ ካሰብክ ቆየህ ፤ ግን መቼ ነው ወደ ተግባር የምትገባው? ሁልጊዜ ሰኞ ሲመጣ ወይ ወሩ ሲያልቅ፣ ወይ አመቱ ሲፈፀም ማቀድ አልሰለቸህም?
ወዳጄ ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም እኮ! መድሀኒቱን የዋጠ እንጂ ስለ መድሀኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም እኮ! ማወቅ ማሰብ ማቀድ አሪፍ ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው ሚባዛው! ስለዚህ አንዱን ዕቅድ አሁኑኑ ጀምረው!

Share
Comment
@NigatInspire
1.7K viewsDawit, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:46:06
አንዳንድ ጊዜ መናገር የማይገባህን ቃል ትናገራለህ፡፡ ማድርግ የማይጠበቅብህን ነገር ታደርጋለህ፡፡ ምንም ማድረግ አትችልም ሰው ነህ፡፡ ስትኖር ትሳሳታለህ፡፡ ከስህተትህ ትማራለህ፡፡ ስትማር ታድጋለህ፡፡ የተሻልክ ሰውም ትሆናለህ፡፡ይህ ሰው የመሆን ሂደት ነው፡፡ መሳሳት፣ መማርና ማደግ!

Share
Comment
@NigatInspire
1.4K viewsDawit, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ