ብዙ ፊልሞች አይታችሁ ከሆነ አጨራረሳቸው ያማረ ነው። የምንፈልገውን ነገር ለማሳካት ስንሮጥ እንደዛ ማሰብ መጀመር አለብን፤ በቃ አጨራረሱ ካላማረ ያ ነገር አልተፈፀመም ማለት ነው! ስለዚህ እጃችን እስኪገባ እንታገላለን እንጂ ማቆም የሚባል ነገር የለም! ለወዳጅ ያጋሩ አስተያየት ይስጡ @NigatInspire 1.6K viewsDawit, 17:38