Get Mystery Box with random crypto!

Nigat Inspire

የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nigatinspire — Nigat Inspire
የሰርጥ አድራሻ: @nigatinspire
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 24.99K
የሰርጥ መግለጫ

"ከባዱ ነገር ሰው ሆኖ መፈጠር አይደለም ሰው ሆኖ መኖር እንጂ" ሰው ሁን ወዳጄ
ለማስታወቂያ ስራ @NigatInspireowner
All rights riserved
በቴሌግራም
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
በዩትዩብ
https://www.youtube.com/channel/UCMLm1LxTzRKUAUcizLlfL0A
በፌስቡክ
© 2011 ጳጉሜ 3!

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-11-17 20:58:13
New inspire Quotes
♡   ❍ㅤ     ⎙  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
1.2K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 20:01:12
New inspire Quotes
♡   ❍ㅤ     ⎙  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
2.7K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-15 20:00:51
New inspire Quotes
♡   ❍ㅤ     ⎙  ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/AAAAAFePfCdlusXrtI4Prw
2.7K views𝙳𝙰𝚆𝙸𝚃 𝟸𝟹, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 20:11:21 " በህይወት ስትኖር ሁሌም ሁለት መንገድ አለ፡፡ አንድ ሚያነሳ ፤አንድ የሚጥል፡፡ሰው እስከሆንክ ድረስ ደስታ እና ሀዘን በህይወትህ እንደሚፈራረቁ አምነህ ተቀበል፡፡ አንድ ግዜ ስትወድቅ አስር ግዜ ለመነሳት ሞክር፡፡ "

Share
@NigatInspire
#Follow_on
Youtube
Tiktok
Telegram
1.4K viewsDawit, edited  17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-25 19:42:13 ባጭር ጊዜ ስኬታማ መሆን ትፈልጋለህ?

መልስህ አወ ከሆነ ስኬትን አታውቀውም ማለት ነው እመነኝ የሆነ ሰአት ላይ ሁሉንም ነገር ታቆማለህ።

ስኬታማ ልትሆን ካሠብክ
በደንብ በብዙ ታገስ ፅናትን ተማር
ለወሬኞች ጆሮ አትስጥ
ስኬት በቀላል አይገኝም መድከም አለብህ!!
በጭራሽ ተስፋ አትቁረጥ
አንባቢ ሁን
ባጭር ጊዜ ስኬታማ መሆን አይቻልም። ቢቻልማ ኖሮ ይሄ ፅሁፍ ለናንተም ለኔም አይጠቅምም ነበር። ወዳጄ በፅናትና በትግስት በርትተህ ስራ።


@nigatinspire
share
Comment
3.1K viewsDawit, 16:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-16 20:02:21
. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .

በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል..

አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል

@NigatInspire
@NigatInspire
5.8K viewsDawit, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-04 21:02:31
ሰውየው ለፈጣሪው 'ህይወቴን ጠላኋት' አለው፤ ፈጣሪም መልሶ 'ድሮስ እኔ መች ውደዳት አልኩህ?
መጀመሪያ እኔን ውደደኝና የሰጠውህን ነገር ሁሉ ትወደዋለህ' አለው።
በጣም ከምኖዳቸው ሰዎች የተሰጡን ተራ ወይም ትንሽዬ ስጦታዎች ለኛ ትልቅ ቦታ አላቸው፣ ምክንያቱም የኛ ትኩረት ስጦታው ሳይሆን ሰጪዎቹ ላይ ስለሆነ።

ሼር
@NigatInspire
Tiktok
Youtube
Telegram
1.0K viewsDawit, 18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-30 20:45:17 እኔና ፈጣሪ በቂ ነን ብለህ ማሰብ አለብህ፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል! ቁጭቱን አቁም! ራስህን መውቀስ የለብህም ምክንያቱም ያኔ በነበረህ ዕውቀትና አረዳድ መወሰን ያለብህን ወስነሀል አለቀ! ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬ ግን ያንተ ነው!

ሼር

@NigatInspire
Like share comment
2.4K viewsDawit, 17:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ