Get Mystery Box with random crypto!

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

የቴሌግራም ቻናል አርማ memehirhenok — ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
የቴሌግራም ቻናል አርማ memehirhenok — ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
የሰርጥ አድራሻ: @memehirhenok
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 12.40K

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-03-15 01:09:39

568 views22:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 08:00:15

304 views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 06:31:43
534 views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 06:31:40
511 views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 06:29:35 #_በአሜሪካ_በፍሎረንስ_ውስጥ_የሚገኘው_አስደናቂው_ገዳም!

#_የታላቁ_ጻድቅ_የአባ_እንጦንስ_ገዳም!

በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም!

ተወዳጆች ሆይ በፎቶው የምትመለከቱት በአሜሪካ በአሪዞና ግዛት በፍሎረንስ ውስጥ የግሪክ ኦርቶዶክስ አስገራሚ የአንድነት ገዳም ነው። ገዳሙ በውስጡ ስድስት ቤተ ክርስቲያኖችን ይዟል። የአባ እንጦንስ፣ የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የቅዱስ ዲሜጥሮስ፣ የቅዱስ ሚናስ ወዘተ ናቸው። በተለይ የወጣቱ ሰማዕት የቅዱስ ሚናስ ቤተ ክርስቲያን እጅጉን ይደንቃል ከሌሎቹም ይለያል። ልዩ የሚያደርገው ግሪኮቹ የቅዱስ ሚናስን ቤተ ክርስቲያን ሀገራቸው ግሪክ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ሰርተውት ከግሪክ አሜሪካ ፍሎረን ያመጡት በትልቅ መርከብ ጭነው ነው።

ገዳሙ ምድራዊ ገነት ነው ብል ማጋነን አይደለም። በገዳሙ የሚኖሩት መነኮሳት በሰው ሕሊናና ልቦና የምትታሰበውን ገነትን አስበው ነው ገዳሙን አስውበው ለዓይንና ለሕሊና ማራኪ ያደረጉት። በገዳሙ በሚገኙ ቤተ ክርስቲያን እየተዟዟርን ተመልክተን ጸሎት አድርገን በመጨረሻም የግሪክ መነኮሳትን በእኛ ዳቤ በእነሱ ዳቦ ተዘክረን በላን።

በተለይ አንድ ወጣት በግምት ዕድሜው ሀያዎቹ መጀመሪና አንድ ጎልማሳ ከጾም ብዛት የከዛ መነኩሴ አይቼ ገርሞኛል። ወጣቱ ልጅ እግሩ መነኩሴ ሲያልፍ ሲያገድም በእጁ መቁጠሪ ይዞ ያለማቋረጥ ጸሎት ያደርጋል። ጸሎት ማድረግ ብቻ ሳይሆን ሲሄድ ደጋግሞ በመስቀልኛ እያማተበ ነው። አፉ ከጸሎት እጁ ከማማተብ እግሩ ከመፋጠን አይቦዝንም።

ጎልማሳው በጸሎት የከሳው ባለ ግርማው መነኩሴ ትህትናው ድንቅ ነው። በዕድሜ የገፉትን፣ ታመው በዊልቸር የተቀመጡትንና የሚንቀሳቀሱትን መነኮሳት ሲንከባከባቸው ሳይ ቀናሁበት። ስጠይቅ ይባስ የገዳሙ መጋቢ ነው አሉኝ። ለእኛም ከተግባር ቤት በእኛ ዳቤ በእነሱ ዳቦና ገዳሙ ያፈራውን ጣፋጭ ብርቱካን የዘከረን ይህ መነኩሴ ነው። ጎልማሳው በተጋድሎ እጅጉን የከሳው መነኩሴ በሰውነቱ ላይ ስጋ ሳይሆን ጸጋ እንደተላበሰ ያስታውቃል።

በገዳሙ ማንኛውም ሰው ሱባኤ መያዝ ከፈለገ ገዳሙ ጥሩ ማረፊያ ሰጥቶ ሱባኤተኛ እንደሚያስተናግ ሰማን። ለማንኛውም ግሪኮች ከሀገራቸው አልፈው በሰው ሀገር ግሩምና ሰፊ በአትክልት፣ በወይራ ዘይት ዛፍ እና በተለያዩ ዛፎች፣ ዕፅዋቶች የተመላ ገዳም መመሥረታቸውና በዛም በምነና መኖራቸው ግሩም ነው።

መጋቢት 1-7-15 ዓ.ም

አሜሪካ ካሊፎርኒያ
534 viewsedited  03:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 00:43:46
1.5K views21:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 00:43:41 #_አገልግሎቱ_በእኛ_መጋቢት_1_በፈረንጆቹ_ማርች_10_ይጀመራል!

ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ!

ተወዳጆች ሆይ በአሜሪካ በካሊፎርንያ ግዛት በሳክራሚንቶ በቅዱስ ሚካኤል እና በቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከፊታችን ከመጋቢት 1 በፈረንጆቹ ከማርች 10 አርብ ጀምሮ ከሰኞ እስከ እሁድ ባሉት ቀናት በየቀኑ የጥምቀት እና የቅብዓ ቅዱስ አገልግሎት ጀምራለሁ። ስለዚህ በዚህ በአሜሪካ ባሉት ስቴት ያላችሁ ምዕመናንና እንዲሁም በካናዳ ያላችሁ ምዕመናን መጥታችሁ አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ። አገልግሎቱ የሚጀመረው ጠዋት ሁለት ሰዓት ነው።

አገልግሎቱን የምትፈልጉ ምዕመናን ብዙ የሆቴሎች አማራጮች ስላሉ ለቤተ ክርስቲያኑ በሚቀርባችሁ አከባቢ ሆቴል ይዛችሁ አገልግሎቱን ማግኘት ትችላላችሁ። አምላከ ቅዱሳን በሰላም ያገናኘን። በተረፈ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያዎች የተለመደው አገልግሎቱን ለምዕመናን የማስተዋወቅ ሥራችሁ አይለየኝ።

"ብዙ ድውዮችንም ዘይት እየቀቡ ፈወሱአቸው" ማር 6፥13

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም

አሜሪካ ቱሰን!
1.5K views21:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 17:48:29

479 views14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 03:06:30
1.1K views00:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-04 20:39:48
889 views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ