Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 19

2022-12-19 19:22:08 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
#23

ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
923 viewsIts me, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:56:52
መቻል ወሳኝ ሶስት ነጥብ አግኝተዋል !

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት መቻል ከመመራት ተነስተው 3ለ2 በሆነ ውጤት ባህር ዳር ከተማን በመርታት ደረጃቸውን አሻሽለዋል።

√ በረከት ደስታ ፣ ከንዓን ማርክነህ እና በሀይሉ ግርማ የመቻልን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል።

√ ዱሬሳ ሹቢሳ እና ኦሴ ማውሊ የጣና ሞገደኞቹን ሁለት ጎሎች አስቆጥረዋል።

√ ዱሬሳ ሹቢሳ በውድድሩ ዓመቱ ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ አምስት ከፍ አድርጓል።

√ ከንዓን ማርከነህ ለአዲሱ ክለቡ መቻል የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

√ መቻል በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በአስራ ስድስት ነጥብ #ስምንተኛ ላይ ሲቀመጡ አንድ ቀሪ ጨዋታ የሚቀራቸው ባህር ዳር ከተማዎች በሀያ ሁለት ነጥብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
1.2K viewsIts me, 14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:55:43 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
#ተጠናቀቀ

ባህር ዳር ከተማ 2-3 መቻል
ዱሬሳ           በሀይሉ
ሞውሊ         በረከት
                        ከነአን
998 viewsIts me, 14:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:47:05
#Breaking

የባላን ዶር አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አግልሏል ።ለኳታሩ አለም ዋንጫ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የነበረው ቤንዜማ ከጉዳት ባለማገገሙ ወደ ማድሪድ ተመልሶ ህክምናውን ሲከታተል እንደነበር ይታወቃል።

ከረጅም ጊዜ በኋላ በብሔራዊ ቡድን ወጥ የሆነ አቋሙን እያሳየ የነበረው ካሪም ከአለም ዋንጫ ማግስት ራሱን ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች አግልሏል።
1.0K viewsIts me, 14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:43:12
ሊዮኔል ሜሲ ደስታውን ከልብ ጓደኛው ልዊስ ሱዋሬዝ ጋር ተጋርቷል ።በባርሴሎና ቤት አይረሴ ጊዜ ያሳለፉት ሜሲና ሱዋሬዝ ሱዋሬዝ ባርሴሎናን ቀድሞ ከለቀቀ በኋላም አላቆመም።

ሱዋሬዝ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር የላሊጋው ሻምፕዮን ሲሆን በተመሳሳይ ሁኔታ ደስታውን ከሜሲ ጋር መጋራቱ ይታወቃል።
944 viewsIts me, 14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:32:06 ከነአን ማርክነህ ተቀይሮ ገብቶ ግሩም ጎል ለመቻል አስቆጠረ
917 viewsIts me, 14:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:31:50 ጎልልልልልልልልልል
916 viewsIts me, 14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:30:10
የህንድ ሙሽሮች ሰርጋቸውን የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ አስመስለውታል።

ትላንት ምሽት በድራማዊ ክስተቶች ልብን እያንጠለጠለ የተጠናቀቀው የኳታር 2022 አለም ዋንጫ በአርጀንቲና አሸናፊነት ተጠናቋል።

ይህ ጨዋታ ከመደረጉ በፊት በህንድ በኮቺ ከተማ ሁለቱ ጥንዶች በሁለቱ መሊያ ሰርጋቸው መፈፀማቸውን ቢቢሲ አስነብቦዋል። በባህላዊ የሰርግ አለባበሳቸው ላይ ጥንዶቹ 10 ቁጥር ማልያ ለብሰዋል አቲራ የፈረንሳዊው አጥቂ Kylian Mbappe 10 ቁጥር ስትለብስ፣ ሳቺን ደግሞ የአርጀንቲናውን ኮኮብ የሜሲን 10 ቁጥር ለብሷል።
952 viewsIts me, edited  14:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:14:02 የሚገርም ጎል አስቆጠረ ለባህር ዳር
941 viewsIts me, 14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 17:13:50 ኦሴ ሞውሊ
948 viewsIts me, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ