Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-12-18 22:55:24
የዌስትሃምና የእንግሊዙ አማካ ዲክላይን ራይስ በትዊተር ገፁ
781 viewsIts me, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:52:14
ሊዮ ሜሲ

“ይህ በህይወቴ ሁሉ የምፈልገው ዋንጫ ነበር።
ከልጅነቴ ጀምሮ ህልሜም ይህ ነበር ።
843 viewsIts me, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:50:04
ሊዮኔል ሜሲ ከጨዋታው በኋላ

: "በዚህ መንገድ መሆኑ በጣም እብድ ነው, በጣም እፈልገው ነበር. እግዚአብሔር እንደሚሰጠኝ አውቅም ነበር. አሁን መደሰት ብቻ ነው የምፈልገው."
874 viewsIts me, 19:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 17:52:46
ኢንተርኔትን የተቆጣጠረው ትንበያ

ይሄ ትዊት የተለጠፈው የዛሬ ሰባት አመት ሲሆን "በ2022ቱ የኳታር አለም ዋንጫ ሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲናን ለድል ያበቃና የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች ይሆናል " የሚል ትንበያ ነበር::

ይሄ የ2015 የሆዜ ሚጉዌል ትንበያ ተሳክቶ እውን ይሆናል ?

መልሱን ሉሲዬል ስታዲየም ይዞልን 12:00 ሰአትን ይጠብቃል ።
124 viewsIts me, 14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 17:40:37
የኳታሩን አለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ

ሙከራዎችን
ጎሎችን
በጨዋታውና ከጨዋታ በኋላ የሚኖሩ ክስተቶችን ለማየት ከስር ያለውን የጎል ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

https://t.me/Sportzonegoalchannal
305 viewsIts me, 14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 17:38:15
ሉሳይል ስታዲየም ከጨዋታው በፊት
365 viewsIts me, 14:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 17:37:32
በተጨማሪም የአለማችን ቁጥር አንድ ባለሀብት ኤለን መስክ ስታዲየም ደርሷል።
336 viewsIts me, 14:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 17:36:38
አንቶኔላ በዚህ ሰዓት
336 viewsIts me, 14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 17:33:06
የአለማችን ኮከብ ተጫዋቾች የፍፃሜን ጨዋታ ለማየት ስታዲየም ደርሰዋል
393 viewsIts me, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 17:09:35
ሊዮኔል ሜሲ አዲስ ታሪክ ፅፏል !

በአለም ዋንጫዉ ታሪክ 26 ጨዋታዎችን በማድረግ በዉድድሩ ላይ ብዙ ጨዋታዎችን ያደረገ የመጀመሪያው ተጫዋች መሆን ችሏል።

ከዚህ ቀድሞ በዉድድሩ ታሪክ ሎተር ማቲያስ 25 ጨዋታዎችን በማድረግ በዉድድሩ ታሪክ ባለ ክብር እንደነበረ ይታወቃል።
624 viewsIts me, 14:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ