Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 24

2022-12-17 21:00:29
የጨዋታው ኮከብ

ግቫርዲዮል
767 viewsIts me, 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 20:57:46
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል።ክለብ አልባ የሆነው ሮናልዶ አዲሱን ክለብ እስኪያገኝ በሜዳና በጂም ልምምዱን እየሰራ ይገኛል።
773 viewsIts me, 17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 20:33:39
1998 - ሶስተኛ

2018 - ሁለተኛ

2022 - ሶስተኛ ቦ


ክሮኤሺያ በ2022 የዓለም ዋንጫ በሕዝብ ብዛት አራተኛዋ ትንሿ ሀገር ናት።
በአለም ዋንጫ ሶስት ጊዜ ደረጃ ውስጥ በመግባት ማጠናቀቅ ችለዋል።
935 viewsIts me, edited  17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 20:30:11
887 viewsIts me, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 20:27:44
የክሮሺያው ኮከብ ሉካ ሞድሪች የመጨረሻውን የአለም ዋንጫ በሶስተኝነት አጠናቋል።
822 viewsIts me, 17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 20:11:37
በአለም ዋንጫ ታሪክ ሞሮኮ የመጀመሪያዋ የአፍሪካ ሀገር ናት አራተኛ ደረጃ ይዛ በማጠናቀቅ
908 viewsIts me, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 20:02:36
ሊዮኔል ሜሲ በነገው እለት የዓለም ዋንጫን የፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋል፡


የወርቅ ኳስ አሸናፊ

ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ

ከፍተኛ አሲስት

አብዛኛዎቹ የጨዋታ ኮከቦች


ነገ ምንም ይሁን ምን ሜሲ ከእነዚህ ውስጥ አንዱን ያሸንፋል ...
982 viewsIts me, 17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 19:56:34
ክሮሺያ ሞሮኮን 2-1 በማሸነፍ የኳታሩን የአለም ዋንጫ ሶስተኛ ሆና አጠናቃለች
949 viewsIts me, 16:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 19:54:04
@Fifa_World_Cup_2022

ተጠናቀቀ

     ክሮሺያ 2-1 ሞሮኮ

   ግቫርዲዮል          ዳሪ
ኦርሲች

ጎሎችን ለማየት

https://t.me/Sportzonegoalchannal

@Fifa_World_Cup_2022
944 viewsIts me, 16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 19:49:02
@Fifa_World_Cup_2022

90+6

     ክሮሺያ 2-1 ሞሮኮ

   ግቫርዲዮል          ዳሪ
ኦርሲች

ጎሎችን ለማየት

https://t.me/Sportzonegoalchannal

@Fifa_World_Cup_2022
827 viewsIts me, 16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ