Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 25

2022-12-17 19:38:33
@Fifa_World_Cup_2022

80

     ክሮሺያ 2-1 ሞሮኮ

   ግቫርዲዮል          ዳሪ
ኦርሲች

ጎሎችን ለማየት

https://t.me/Sportzonegoalchannal

@Fifa_World_Cup_2022
826 viewsIts me, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 19:26:12
@Fifa_World_Cup_2022

68

     ክሮሺያ 2-1 ሞሮኮ

   ግቫርዲዮል          ዳሪ
ኦርሲች

ጎሎችን ለማየት

https://t.me/Sportzonegoalchannal

@Fifa_World_Cup_2022
841 viewsIts me, 16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-17 19:15:56
ጂያኒ ኢንፋንቲኖ የኳታር አለም ዋንጫ "የምንጊዜውም ምርጥ የአለም ዋንጫ" እንደሆነ ተናግሯል።

ይስማማሉ?
860 viewsIts me, 16:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 22:18:45
የአለም ዋግጫዉ ኮከብ ጎል አግቢ ማን ይሆን ?

በኳታር አዘጋጅነት እየተደረገ የሚገኘዉ የአለም ዋንጫ ሊጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ የቀሩት ሲሆን በፍፃሜዉ ፈረንሳይ ከ አርጀንቲና የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል።

ከፍፃሜዉ ጨዋታ ጎን ለጎን ደግሞ የአለም ዋንጫዉ ኮከብ ጎል አግቢ ሆኖ ማን እንደሚጨርስ ገና ያልተረጋገጠ ሲሆን የኮከብ ጎል አግቢነቱን እየመሩ የሚገኙት የሁለቱ የፍፃሜ ተፋላሚ ሀገራት የፊት መስመር ተጫዋቾች ናቸዉ።

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ እና ፈረንሳያዊዉ ወጣት ኪሊያን ምባፔ እያንዳንዳቸዉ አምስት አምስት ጎሎችን በማስቆጠር የመጀመሪያ ደረጃን የያዙ ሲሆን ጁሊያን አልቫሬዝ እና ኦሊቪየር ጅሩድ አራት አራት ጎሎችን በማስቆጠር የኮከብ ጎል አግቢነት ደረጃዉን ይዘዉ ይገኛሉ።

ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል?
1.4K viewsIts me, 19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 22:16:41
"አርጀንቲናውያን ሜሲን ከፕሬዚዳንቱ የበለጠ ያከብራሉ"

አርጀንቲናዊዉ ግብ ጠባቂ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ስለ አርጀንቲናውያን ለሜሲ ያላቸውን ታላቅ ፍቅር ተናግሯል።

"ሜሲ እንደ ጀግና ሀገሩን ይወክላል። አርጀንቲናውያን ሜሲን ከፕሬዚዳንቱ የበለጠ ያከብራሉ። ሜሲ ቁጥር አንድ ነው። እሱ ጀግና እና መነሳሻ ነው።ሲል ማርቲኔዝ ተናግሯል።

ማርቲኔዝ አክሎም፦ "ሜሲ እስከ 50 አመቱ ድረስ መጫወት ይችላል። ይህ የኔ አስተያየት ነው። ውስብስብ ስራዎችን ቀላል ያደርገዋል. እሱ አጭር ቢሆንም በጣም ኃይለኛ ተጫዋች ነው"ሲል ገልጿል።
1.3K viewsIts me, 19:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 14:04:58
አዲስ የወንዶች የአለም ዋንጫ ውድድር ከሶስት አመት በኋላ እንደሚካሄድ ፊፋ አስታወቀ።

አዲሱ የፊፋ ውድድር የወንዶች የክለቦች የአለም ዋንጫ ነው ።

በ2025 የሚካሄደው የወንዶች የክለቦች የአለም ዋንጫ አዲስ የውድድር ፎርማት ሲሆን 32 ቡድኖች እንደሚሳተፉበት የፊፋው ፕሬዝዳንት ዥያኒ ኢንፋንቲኖ በጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል።

@Fabrizio
726 viewsIts me, 11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:44:08
ፖርቹጋል ከአሰልጣኟ ጋር በይፋ ተለያይታለች
1.0K viewsIts me, 18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:26:44
የአርጀንቲናው ተስፈኛው ኮከብ ጁሊያን አልቫሬዝ
1.1K viewsIts me, 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 21:02:16
ፊፋ በ2026ቱ የአለም ዋንጫ የተሳታፊ አገራትን ቁጥር ወደ 48 ያሳድጋል።

አፍሪካ በዘንድሮው የአለም ዋንጫ በሞሮኮ አማካኝነት ግማሽ ፍፃሜ መግባቷን ተከትሎ አንድ ተጨማሪ እድል ኮታ ታገኛለች።

ይህ ማለት አፍሪካ 10 ወይም 11 ተሳታፊ ይኖራታል።

9 በቀጥታ አላፊ
1 በጥሎ ማለፍ ከሌላ አህጉር ጋር
1 በሞሮኮ ምክንያት

ለአፍሪካ መልካም ዜና
1.2K viewsIts me, 18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 20:34:31
የተረጋገጠ: ፖላንዳዊው ሲሞን ማርሲኒያክ እሁድ በአርጀንቲና እና ፈረንሳይ መካከል የሚደረገውን የአለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ በመሀል ዳኝነት እንደሚመሩት ተረጋግጧል።

ሲሞን በዚህ የአለም ዋንጫ ፈረንሳይ ዴንማርክን በምድብ 2-1 ያሸነፈችበትን ጨዋታ እና በጥሎ ማለፍ ዙር አርጀንቲና አውስትራሊያን 2-1 የረታችበትን ጨዋታ በመሀል ዳኝነት መርተዋል።
261 viewsIts me, 17:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ