Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ የወንዶች የአለም ዋንጫ ውድድር ከሶስት አመት በኋላ እንደሚካሄድ ፊፋ አስታወቀ። አዲሱ | ስፖርት ዞን sport zone

አዲስ የወንዶች የአለም ዋንጫ ውድድር ከሶስት አመት በኋላ እንደሚካሄድ ፊፋ አስታወቀ።

አዲሱ የፊፋ ውድድር የወንዶች የክለቦች የአለም ዋንጫ ነው ።

በ2025 የሚካሄደው የወንዶች የክለቦች የአለም ዋንጫ አዲስ የውድድር ፎርማት ሲሆን 32 ቡድኖች እንደሚሳተፉበት የፊፋው ፕሬዝዳንት ዥያኒ ኢንፋንቲኖ በጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል።

@Fabrizio