Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-12-18 23:40:17 ሜሲ ከሀገሩ ጋር ያሳካቸው ዋንጫዎች!

የወጣቶች የአለም ዋንጫ

የኦሎምፒክ ወርቅ ሜዳሊያ

የኮፓ አሜሪካ ዋንጫ

የፊናሊሲማ ዋንጫ

የአለም ዋንጫ

420 viewsIts me, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:29:41
ኔይማር ለሜሲ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ የሚል መልእት በኢንስታግራም ገፁ ለጥፏል
502 viewsIts me, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:28:03
ማርከስ አሎንሶ በኢንስታግራም ገፁ
524 viewsIts me, 20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:27:14
የባርሳ እና የሊዮ ቤተሰብነት አሁንም እንዳለ ነው
521 viewsIts me, 20:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:25:29
አሁን 5 ተጫዋቾች ሻምፒዮንስ ሊግ ፣ የአለም ዋንጫ እና የባሎንዶር አሸናፊ ሆነዋል።

ሪቫልዶ
ሮናልዶ
ሮናልዲኒሆ
ዚነዲን ዚዳን
ሊዮኔል ሜሲ

The best of the best.
521 viewsIts me, 20:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:24:45
የክብር ሽልማት ከንጉሡ ለሜሲ..

የኳታሩ ንጉስ ሼክ ተማም ቢን ሀሚድ አልታኒ ለሜሲ የሰጡት የክብር ልብስ. .ጥለቱ ( ፍሬሙ ) . ከንጹህ ወርቅ የተሰራ ሲሆን ፡ ለንጉሳውያን ቤተሰቦችና ፡ እጅግ በጣም ለሚያከብሯቸው ሰወች ፡ " አንተ ከኛ መሀል አንዱ ነህ " ለማለት የሚሰጡት ትልቅ የክብር ሽልማት ነው ።
521 viewsIts me, 20:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:23:40
ሊዮኔል ሜሲ ከብሔራዊ ራሱ እንደማያገል ተናገረ
518 viewsIts me, 20:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:22:17
"አባቴ ስንት አመት ላልቅስ? ዋንጫውን እፈልጋለሁ" ከሜሲ ልጅ ቲያጎ የተጻፈ ደብዳቤ

የ10 አመቱ የሜሲ ልጅ ቲያጎ ከፍጻሜው ጨዋታ አንድ ቀን በፊት ይህን ደብዳቤ ለአባቱ ለሊዮ ጽፎ ነበር።
እናቱ አንቶኔላ ደብዳቤውን በማህበራዊ ድረገጾች ይፋ አድርጋው ነበር።

ቲያጎ "የተወለድኩት ከዲዬጎ ማራዶና፣ ሊዮኔል ሜሲ እና ማልቪኖች ምድር ነው (ማልቪኖች = እንግሊዞች በፎክላንድ ደሴቶች ባደረጉት የ74 ቀናት ጦርነት ህይወታቸውን ለአርጀንቲና የሰው 649 የአርጀንቲና ጦረኞችን ለማለት ነው)"

"የተወለድኩት መቼም ከማልዘነጋት የዲዬጎ ማራዶና፣ ሊዮኔል ሜሲ እና የማልቪኖች ምድር ነው!

ብዙ ልነግርህ አልችልም፤ ምክንያቱም የውስጥ ስሜቴን ስለማይገልጽልኝ። ብዙ ግዜ አልቅሻለሁ

ማራካኛ ላይ ብራዚልን በኮፓ አሜሪካው አሸነፋችሁልንና እንባዬ ቆመ

አሁን ደግሞ ሌላ ተስፋ ሰጥታችሁናል፥ ይኼን ዋንጫ ለ3ኛ ግዜ አገሬ እንድታነሳ እፈልጋለሁ! የአለም ሻምፒዮን እንድንሆን እፈልጋለሁ። ዲዬጎ ማራዶና፣ ዶን ዲዬጎ እና ላ ቶታ (ዶን ዲዬጎ እና ላ ቶታ በህይወት የሌሉ የዲዬጎ ቤተሰቦች ናቸው) ከገነት ሆነው፥ ሊዮኔል እያሉ በደስታ አንተን ሲደግፉ ማዬት እፈልጋለሁ"

ሌላው በህይወት ያለው የአርጀንቲና ማልቪን - ሊዮኔል ሜሲ የልጁንም፣ የአርጀንቲናንም ጥያቄ ዛሬ መልሷል

የቲያጎ እንባ ቆሟል! ከሮዛሪዮ እስከ ቡዌኖስ አይረስ አንገታቸው ቀጥ ብሏል። ዲዬጎ፣ ዶን ዲዬጎና ላ ቶታም በገነት ደስታቸው ይሆናል
548 viewsIts me, 20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 23:01:36
አስታወሳችሁት ይሄን ፖስት ?
754 viewsIts me, 20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:56:32
ሜሲ የጨዋታው ኮከብ የሆነበትን ዋንጫም ተቀብሏል
811 viewsIts me, 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ