Get Mystery Box with random crypto!

የክብር ሽልማት ከንጉሡ ለሜሲ.. የኳታሩ ንጉስ ሼክ ተማም ቢን ሀሚድ አልታኒ ለሜሲ የሰጡት የክ | ስፖርት ዞን sport zone

የክብር ሽልማት ከንጉሡ ለሜሲ..

የኳታሩ ንጉስ ሼክ ተማም ቢን ሀሚድ አልታኒ ለሜሲ የሰጡት የክብር ልብስ. .ጥለቱ ( ፍሬሙ ) . ከንጹህ ወርቅ የተሰራ ሲሆን ፡ ለንጉሳውያን ቤተሰቦችና ፡ እጅግ በጣም ለሚያከብሯቸው ሰወች ፡ " አንተ ከኛ መሀል አንዱ ነህ " ለማለት የሚሰጡት ትልቅ የክብር ሽልማት ነው ።