Get Mystery Box with random crypto!

ኢንተርኔትን የተቆጣጠረው ትንበያ ይሄ ትዊት የተለጠፈው የዛሬ ሰባት አመት ሲሆን 'በ2022ቱ የኳ | ስፖርት ዞን sport zone

ኢንተርኔትን የተቆጣጠረው ትንበያ

ይሄ ትዊት የተለጠፈው የዛሬ ሰባት አመት ሲሆን "በ2022ቱ የኳታር አለም ዋንጫ ሊዮኔል ሜሲ አርጀንቲናን ለድል ያበቃና የምንግዜም ምርጡ ተጫዋች ይሆናል " የሚል ትንበያ ነበር::

ይሄ የ2015 የሆዜ ሚጉዌል ትንበያ ተሳክቶ እውን ይሆናል ?

መልሱን ሉሲዬል ስታዲየም ይዞልን 12:00 ሰአትን ይጠብቃል ።