Get Mystery Box with random crypto!

የህንድ ሙሽሮች ሰርጋቸውን የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ አስመስለውታል። ትላንት ምሽት በድራማዊ ክስተቶች | ስፖርት ዞን sport zone

የህንድ ሙሽሮች ሰርጋቸውን የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ አስመስለውታል።

ትላንት ምሽት በድራማዊ ክስተቶች ልብን እያንጠለጠለ የተጠናቀቀው የኳታር 2022 አለም ዋንጫ በአርጀንቲና አሸናፊነት ተጠናቋል።

ይህ ጨዋታ ከመደረጉ በፊት በህንድ በኮቺ ከተማ ሁለቱ ጥንዶች በሁለቱ መሊያ ሰርጋቸው መፈፀማቸውን ቢቢሲ አስነብቦዋል። በባህላዊ የሰርግ አለባበሳቸው ላይ ጥንዶቹ 10 ቁጥር ማልያ ለብሰዋል አቲራ የፈረንሳዊው አጥቂ Kylian Mbappe 10 ቁጥር ስትለብስ፣ ሳቺን ደግሞ የአርጀንቲናውን ኮኮብ የሜሲን 10 ቁጥር ለብሷል።