Get Mystery Box with random crypto!

መቻል ወሳኝ ሶስት ነጥብ አግኝተዋል ! በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት መቻል ከመመራት ተነስተ | ስፖርት ዞን sport zone

መቻል ወሳኝ ሶስት ነጥብ አግኝተዋል !

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት መቻል ከመመራት ተነስተው 3ለ2 በሆነ ውጤት ባህር ዳር ከተማን በመርታት ደረጃቸውን አሻሽለዋል።

√ በረከት ደስታ ፣ ከንዓን ማርክነህ እና በሀይሉ ግርማ የመቻልን የማሸነፊያ ጎሎች ከመረብ አሳርፈዋል።

√ ዱሬሳ ሹቢሳ እና ኦሴ ማውሊ የጣና ሞገደኞቹን ሁለት ጎሎች አስቆጥረዋል።

√ ዱሬሳ ሹቢሳ በውድድሩ ዓመቱ ያስቆጠራቸውን የግብ መጠን ወደ አምስት ከፍ አድርጓል።

√ ከንዓን ማርከነህ ለአዲሱ ክለቡ መቻል የመጀመሪያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል።

√ መቻል በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ በአስራ ስድስት ነጥብ #ስምንተኛ ላይ ሲቀመጡ አንድ ቀሪ ጨዋታ የሚቀራቸው ባህር ዳር ከተማዎች በሀያ ሁለት ነጥብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።