Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ዞን sport zone

የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የቴሌግራም ቻናል አርማ mekusaied123 — ስፖርት ዞን sport zone
የሰርጥ አድራሻ: @mekusaied123
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 9.51K
የሰርጥ መግለጫ

sport zone

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 17

2022-12-22 00:52:45 ቻርልተን ሳቱ
57 viewsIts me, 21:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 00:51:30 ብራይተኖች አገቡ
62 viewsIts me, 21:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 00:51:14 ከሶስት ምቶች ሁለት ሁለት ስተዋል
60 viewsIts me, 21:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 00:50:47 ቻርልተን ሳቱ
59 viewsIts me, 21:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 00:50:13 ብራይተኖች አገቡ
61 viewsIts me, 21:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 00:49:28 ቻርልተን አገቡ
62 viewsIts me, 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 00:49:18 የሚገርመው ሁሉም የተሳቱት ኳሶች አንግል ነው የመለሰባቸው
62 viewsIts me, 21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 00:48:45 ብራይተኖች ሳቱ
62 viewsIts me, 21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 23:56:19
የአለም ዋንጫ ወጣት ኮከብ ተጫዋቹ ፈላጊዎች በዝተዋል።


የፈረንሳዩ ሀያል ክለብ ፒ ኤስ ጂ የኤንዞ ፈርናንዴዝ ፈላጊ ሆኖ ብቅ ብሏል።በተለያዩ የአውሮፓ ታታቅ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘው ፈርናንዴዝ ከፒ ኤስ ጂ ጠንከር ያለ ጥያቄ ቀርቦለታል።

በፈርናንዴዝ ዝውውር ቀድመው ፈላጊ ሆነው ብቅ ያሉት ሪያል ማድሪድና ሊቨርፑል ለፒ ኤስ ጂ ፈተና ይሆናሉ ተብሎም ይጠበቃል።
369 viewsIts me, 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-20 23:50:22
ሊዮኔል ስካሎኒ እና ሊዮኔል ሜሲ በ2006 የአለም ዋንጫ የቡድን አጋሮች ነበሩ።


ከ16 አመታት በኋላ በአርጀንቲና ታሪክ ኮፓ አሜሪካን እና የአለም ዋንጫን ሲያሸንፉ ስካሎኒ የብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሜሲ ደግሞ የቡድኑ አምበል በመሆን በታሪክ መዝገብ ሰፍረዋል።
375 viewsIts me, 20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ