Get Mystery Box with random crypto!

ሊዮኔል ሜሲ ደስታውን ከልብ ጓደኛው ልዊስ ሱዋሬዝ ጋር ተጋርቷል ።በባርሴሎና ቤት አይረሴ ጊዜ ያሳ | ስፖርት ዞን sport zone

ሊዮኔል ሜሲ ደስታውን ከልብ ጓደኛው ልዊስ ሱዋሬዝ ጋር ተጋርቷል ።በባርሴሎና ቤት አይረሴ ጊዜ ያሳለፉት ሜሲና ሱዋሬዝ ሱዋሬዝ ባርሴሎናን ቀድሞ ከለቀቀ በኋላም አላቆመም።

ሱዋሬዝ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር የላሊጋው ሻምፕዮን ሲሆን በተመሳሳይ ሁኔታ ደስታውን ከሜሲ ጋር መጋራቱ ይታወቃል።