Get Mystery Box with random crypto!

#Breaking የባላን ዶር አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አግልሏል ።ለኳታሩ አ | ስፖርት ዞን sport zone

#Breaking

የባላን ዶር አሸናፊው ካሪም ቤንዜማ ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አግልሏል ።ለኳታሩ አለም ዋንጫ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የነበረው ቤንዜማ ከጉዳት ባለማገገሙ ወደ ማድሪድ ተመልሶ ህክምናውን ሲከታተል እንደነበር ይታወቃል።

ከረጅም ጊዜ በኋላ በብሔራዊ ቡድን ወጥ የሆነ አቋሙን እያሳየ የነበረው ካሪም ከአለም ዋንጫ ማግስት ራሱን ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች አግልሏል።