Get Mystery Box with random crypto!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @mefthea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.99K
የሰርጥ መግለጫ

#እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
አድራሻችን~
ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመሳለምያ ወደ ካራ በሚያስወጣው መንገድ ገጠር መናፈሻ አጠገብ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍ ብለው ቢደውሉልን አድራሻችን ያገኙታል።
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
ለበለጠ መረጃ
#0911274140
#0929922070

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2022-06-25 20:10:06 #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) pinned a file
17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:12:48 #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና) pinned a photo
19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 22:10:14
140 ገጽ ያለው በጥራት የተጻፈ ጥንታዊ የብራና መፍትሔ ሥራይ ለምትፈልጉ !

በከለር ፒዲኤፍ ተዘጋጅቶ አልቋል!

የመልክዓ ዘካርያስ ገቢርም ተዘጋጅቶ አልቋል::

ይህ የመፍትሔ ሥራይ መጽሐፍ በጥንት አባቶቻችን በብራና መጽሐፍ በብዕር የተጻፈ ልዩ መጽሐፍ ሲሆን!

መፍትሔነቱም ~
#ለዛር መናፍስት
#ለዓይነ ጥላ መናፍስት
#ለቡዳ መንፈስ
#ለሴት እና ለወንድ ዛር መናፍስት
#ለመተት መናፍስቶች
#ለሚገረግሩ መናፍስቶች እና የመሳሰሉት ክፉ አጋንንቶችን የሚያርቅ የሚያባርር ልዩ እና ድንቅ የአባቶች መጽሐፍ ነው::

ይህ መጽሐፍ መሸጥ መለወጥ አይቻልም ተብሏል::
ቢቻል በንጽህና እንዲፀለይ ይሁን::
ቢቻል ግእዝ የሚያውቅ በጸሎት ብያደርሰው መልካም ነው::
በንፁህ ውኃ ላይ እየጸለዩ ቢጠጡ :አከባቢዎን የሱቅ ቦታዎን ቢረጩበት;የታመመ ሰው ላይ በተጸለየበት ውኃ ማጥመቅ ቢቻል ፍፁም ፈውስ ያገኛል::

ቅዳሜ ከሰዓት መጽሐፉን በዚሁ እልክላችኃለው::

#SHARE
#JOINE በማድረግ የአባቶቻችን ጥበብ ጥበብን ለሚሹ ያድርሱ::

ሻሎም ነኝ

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070
https://t.me/Shalomso

የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ
16.4K viewsedited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 20:25:24
እንቧይ
14.2K views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 21:36:00
ፊትህን አሳየኝ
ቃልህንም አሰማኝ
19.5K views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 23:39:06
ከአንድ ቀን በኃላ
20.0K views20:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 23:31:51
ከ አንድ ቀን በኃላ
18.6K views20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 23:29:51
ሙሉ ሰውነት ላይ በአጭር ጊዜ የተከሰተ ቆዳ ላይ የወጣ ብጉር መሳይ ውኃ የቋጠረ በሽታ በ 3 ቀን ብቻ በአባቶች እጽዋት ቅመማ ሳይቆስል ሳያቃጥል ሲድን የሚያሳይ ቪድዮ እና ምስል ይመልከቱ

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070
https://t.me/Shalomso

የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ
17.8K views20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:46:23
ተቀባይነት ማጣትን የሚቀርፍ

በስመ :አብ:መስቀል:በስመ :ወልድ:መስቀል :በስመ :መንፈስ :ቅዱስ :መስቀል :ሞገስ :ስምከ :በግርማኤል :ስምከ :በኢያኤል :ስምከ :በግርሙኤል :ስምከ :በሸርሙያኤል :ስምከ :በምናቴር :ስምከ :በአብያቴር: ስምከ: ሀበኒ :ኃይለ: ወመዊዓ :ግርማ :ወሞገሰ :በቅድመ :ኩሎሙ :ውሉደ :አዳም :ወሔዋን :ለእከሌ።
ገቢሩ~

#በቅብዓ ቅዱስ አልያም በቅብዓ ሜሮን ላይ 99 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው!
ጧት ጧት ግንባር እና ፀጉር አከባቢ እየቀቡ መውጣት ነው።

#በዓይነ ጥላ ምክንያት በሰዎች ዘንድ የመጠላት ችግር ሲኖር!
#የስራ ቅጥር መቸገር ካለ!
#በክፉ መናፍስት ሞገሳችን የመሸርሸር ስሜት ቢታይባችሁ!
#የራስ መተማመን ቢጎድልባችሁ ይሄው እንሆ በመስቀሉ ስም ችግራችሁን ናዱት!

ፍቱን ጥበበ አበው።

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070
https://t.me/Shalomso

የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ
24.7K views18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ