Get Mystery Box with random crypto!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @mefthea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.99K
የሰርጥ መግለጫ

#እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
አድራሻችን~
ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመሳለምያ ወደ ካራ በሚያስወጣው መንገድ ገጠር መናፈሻ አጠገብ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍ ብለው ቢደውሉልን አድራሻችን ያገኙታል።
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
ለበለጠ መረጃ
#0911274140
#0929922070

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-08-09 22:30:35
ታር ይገማ
ድርሽት/
ግም ሐረግም ይሉታል...
ሥሩ ነው
14.3K views19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 22:27:22
ችፍርግ
እሾህ የሌለው ችፍርግ ነው
13.4K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-09 22:26:28
ከለባዊት ዘር
ደማዊትዋ ለባዊት
13.1K views19:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 23:59:52 ህልም ዮሴፍ በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁኝ በሙሉ እንሆ

ሕልመ ዮሴፍ

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ጸሎት በእንተ ሕልመ ዮሴፍ

ወናሁ መልአከ እግዚአብሔር አስተርአዮ ለዮሴፍ በሕልም ወይቤ ለዮሴፍ ወልደ ዳዊት ኢትፍራኅ ነሲኦታ ለፍሕርትከ እስመ ዘይትወለድ እምኔሃ እመንፈስ ቅዱስ ውእቱ ወትሰምዮ ስሞ ኢየሱስሃ ውእቱ ዓቢይ ወይሰመይ ወልደ እግዚአብሔር ልዑል ወይሁቦ እግዚአብሔር አምላክ መንበረ ዳዊት አቡሁ ወይነግሥ ለቤተ ያዕቆብ ለዓለም ወአልቦ ማኅለቅት ለመንግስቱ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈኑ መልአከ ቅዱሰ ከመ ያርእየኒ በዛቲ ሌሊት ዘይመጽእ ላዕሌየ እመሂ ሠናየ ወእመሂ እኩየ ሊተ ለገብርከ•••

ወናሁ መልአከ እግዚአብሔር አስተርአዮ ለዮሴፍ በሕልም እንዘ ይብል ወንሣእ ሕፃነ ወእሞ ወጉየይ ውስተ ብሔረ ግብፅ ወሀሎ ህየ እስከ አመ እነግረከ እስመ ዘከመ ሀሎ ሄሮድስ ይሕሥሥ ለነፍሰ ዝ ሕፃን ከመ ይቅትሎ ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈኑ መልአከከ ቅዱሰ ከመ ያርእየኒ በዛቲ ሌሊት ዘይከውን እመሂ ሠናየ ወእመሂ እኩየ ለገብርከ እከሌ••{የራስህን ስም አስገባ}

ወናሁ መልአከ እግዚአብሔር አስተርአዮ ለዮሴፍ በብሔረ ግብፅ ወይቤሎ ተንስእ ወንሣዕ ሕፃነ ወእሞ ወኁር ውስተ ምድረ እስራኤል እስመ ሞቱ እለ የሐሥሡ ነፍሰ ሕፃን ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ መልአከከ ቅዱሰ ከመ ያርእየኒ በዛቲ ሌሊት ዘይመጽእ ላዕሌየ እመሂ ሠናየ ወእመሂ እኩየ  ሊተ ለገብርከ እገሌ•••

ገቢሩ- ማታ በንፅሕና የወይን ሐረግ በራስህ ላይ ጠምጥመህ ጸሎቱን ፯ ጊዜ በመጸለይ መተኛት ነው።

#የሚመጣውን ያለፈውንም ነገር በራእይ ለማየት አበው ሲጠቀሙበት የነበረ ቅዱስ ጸሎት ነው።

ቢቻል ማታ ማታ የሰርክ ጸሎት ብናደርገው መልካም ነው ባንችል ግን እስከ ፯ ቀን በተከታታይ ብንጸልየው መልካም ነው።

ሻሎም ነኝ!

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070

https://t.me/Shalomso

የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ
5.7K viewsedited  20:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 20:09:29
ጡት አስጥል
አርማጉሳም ይሏታል!

ይቺ እጽ በጣም መራራ ከመሆኗ የተነሳ እናቶች ልጆቻቸውን ጡት ለማቋረጥ ቅጠሏን ጡታችው በመቀባት ልጇች መጥባት እንዲያቆሙ ይጠቀሙባታል:

ለሱሰኛ ሰዎች
የሲጋራ ሱስን ለማጥፋት ቅጠሏን በማድረቅ ሲጋራው ውስጥ በመፈልፈል በትንሹ ሲጋራው ውስጥ በማስገባት በምያምረን ሰዓት ከመድኃኒቱ ጋር የተዘጋጀው ሲጋራ ማጨስ ነው::

እውነት አለው!

ቶሎ ካልቆመ
ለ 14 ቀናት ያክል ይጠቀሙ::

ሻሎም ነኝ!
8.4K views17:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 18:26:51

ስለ ቀና ምስክርነታችሁ ክበሩልኝ::

ምስክርነቱ ጥበብን ለፈጠረ ልዑል እግዚአብሔር እንጂ ለኔ አይደለምና !
14.6K views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 18:26:17
#መጽሐፈ ኩፋሌ

ኩፋሌ ብሂል ዘተከፍለ እምኦሪት ክፍለ ዘመን ወክፍለ ዓመታት ብሂል ውእቱ::

ይህ የብራና መጽሐፍ ታሪክ ማወቅ ለምትፈልጉ ሊቃውንት እንዲሁም ድንቅ ኢትዮጵያውያን ይሁን::

ይህ ትልቅ የብራና መጽሐፍ ከ 218 በላይ ገጽ ያለው መጽሐፍ በሌሎች ዓለማት ቤተክርስትያን የሌለ የብሉይ ልዩ መጽሐፍ ነው::

የምያሳዝነው ነገር ደግሞ መጽሐፉ ጥንት በምዕራብያውያን ከተዘረፉ መጻሕፍቶች ተርታ በዓለም ገበያ ላይ መዋሉ ነው::

ይህ የኛ የእጅ አሻራችን ነውና!
እንሆ መርምሩት ይሚበጅ ነገር አለው::

ሼር በማድረግ ለምላው የኢትዮጵያ ህዝብ በነጻ ሊቁ መጽሐፈ ኩፋሌን እናዳርስ::

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070
https://t.me/Shalomso

የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ
18.3K views15:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 23:07:54
የሰላቢላ ምስል
( ቤት ላይ በእቃ ተክለናት)

የሰላቢላ መልካም ገቢሮችዋን በቅርቡ እልክላችኃለው::
16.7K views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 16:18:59
ይህ ምስክርነት ፍፁም ቅንነት እና ለምስጋና የታደሉ ሰዎች ብቻ የሚደፍሩት በጎ ተግባር ነው::

ስለተደረገልን ነገር ምስክርነት አለመስጠት እና አምላካችንን አለማመስገን ፍፁም ንፉግነት ነው::

እግዚአብሔር መልካም የሆነ የልቡናችን መሻት በጥበቡ ይሙላልን::

መልካም ዕለተ ሰንበት

#ሻሎም ነኝ!
17.0K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ