ይህ ምስክርነት ፍፁም ቅንነት እና ለምስጋና የታደሉ ሰዎች ብቻ የሚደፍሩት በጎ ተግባር ነው:: ስለተደረገልን ነገር ምስክርነት አለመስጠት እና አምላካችንን አለማመስገን ፍፁም ንፉግነት ነው:: እግዚአብሔር መልካም የሆነ የልቡናችን መሻት በጥበቡ ይሙላልን:: መልካም ዕለተ ሰንበት #ሻሎም ነኝ! 17.0K views13:18