Get Mystery Box with random crypto!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @mefthea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.99K
የሰርጥ መግለጫ

#እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
አድራሻችን~
ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመሳለምያ ወደ ካራ በሚያስወጣው መንገድ ገጠር መናፈሻ አጠገብ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍ ብለው ቢደውሉልን አድራሻችን ያገኙታል።
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
ለበለጠ መረጃ
#0911274140
#0929922070

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-16 23:13:24

ሊቃውንቶች ብዙ ጊዜ ቃለ እግዚአብሔር በብራና እንዲሁም በወረቀት ለመጻፍ ሸምበቆ ቀርጸው ቀርክሃ ቀርጸው እንዲሁም ገቢሩ ባዘዘው እጽዋቶች መጻፍያ በመቅረጽ ብዙ መዛግብቶች ብራናዎች ጽፈው ደጉሰው አስቀምጠዋል::

አሁን ደግሞ ገቢር ካዘዘው ውጭ ከሆነ ዘመኑን የተላበሱ ለፍጥነትም ምቹ ብዙ የማያስቸግሩ እሊህ እና የመሳሰሉት ብዙ የብዕር መጽፍያዎች ተበጅተዋል ::ቢሆንም ግን ቅሉ!

ግን ልብ ልንለው የሚገባው ነገር ለመጻፍ ስለተመቸን ብቻ ገቢሩ ካዘዘው መጻፍያ ውጭ በእሊህ ብንጽፍ አይሆንም እና ቅሉ እንጠንቀቅ::
ብዙ መልካም ጥበቦች ሰመሬታ የማጣታቸው ምክያት አንዱ ይህ ነው::

ለምሳሌ በሸምበቆ መጻፍያ:የሴት ቀስት መጻፍያ:የጠምበለል ተቀጽላ መጻፍያ:የዕጸ ሳቤቅ መጻፍያ ወዘተ እያለ ስያዝ በታዘዘው መሰረት ይጻፍ አልያም የተጠቀሱት ዕጽዋቶች በማድረቅ በምላጭ ለመጻፍያ እንዲሆን አድርገን በመቅረጽ መልካም የሆነው የእግዚአብሔርን ጥበብ እንመዝግብ::

ሻሎም ነኝ::
15.9K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 22:42:17
በጥንታዊ ድንጋይ ላይ የተጻፉ የዘመኑ ወረቀትን የሚተኩ ጥንታዊ ስራዎች ናቸው::
እፁብ ነው የአባቶች ስራ!
ሻሎም ነኝ::
13.1K views19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-15 22:37:06
12.6K views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-14 14:14:26
ከብር የተሰራ 1976 የተሰራ ድንቅ ጠልሰም አዘል ስራ ነው::
13.0K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-13 22:06:26
ይህ ድንቅ ስራም እንዲሁ ረዢም ዘመን ያስቆጠረ ከድንጋይ ተፈልፍሎ የተዘጋጀ የቡርካን አባቶች እደ ጥበብ ነው::

ያኔ ዘመናዊ መፈልፈያ ማሽን ባልነበረበት ጊዜ የተፈለፈለ ድንቅ ስእለ ንገስታት ወጳጳሳት ምስለ ፊደለ ሳባውያን::

ክብር ለአባቶች
12.5K views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-29 15:57:57
ይህ ምስክርነት የቅን ሰዎች ምልከታ ብቻ ነው::
በፈጣሪ ስራ መመስከር እንዲሁም ማመስገን የተሻለውን ጤና ፍቅር ሰላም ይጨመርልን ዘንድ ይሆናልና::

እንዲሁም በሊቃውንት ጥበብ ተስፋ ለቆረጡም ተስፋ ሰጪ ምስክርነት ነውና እናመሰግናለን:;

ሻሎም ነኝ::

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

እስካሁን የምገባባቸው የስራ ሰዓቶች እና ቀናቶች! በሳምንት 4 ቀናት ሲሆኑ እነሱም

ሰኞ :ሮብ:ዓርብ:ቅዳሜ ከ ጧቱ 2:30 -8:00 ሰዓት ድረስ ነው::

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

የቴሌግራም ቻናል ሊንክ
https://t.me/mefthea

# 0911274140
# 0929922070
2.9K views12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-28 16:37:34 ከ 112 በላይ ገፅ ያለው የ አቡነ ዘበሰማያት አንድምታ የብራና መጽሐፍ::
ይበል ነው:;
ሊቃውንት መርምሩት ልዩ ነው::

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ቢሹ
https://t.me/mefthea

0911274140
0929922070
5.2K views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 20:15:38
#የብራና መፍትሔ ሥራይ 2

በቀደምቶቹ እባቶቻችን በብራና ላይ በተፈጥሮአዊ ቀለማቶች የተከረተሰ ድንቅ መፍትሔ ሥራይ ቁ 2

ከ 80 ገፅ በላይ ያለው ድንቅ መጽሐፍ ነው::
ከአጋንንት እስራት ከክፉ መናፍስት ከዓይነ ጥላ እንዲሁም ከማንኛውም የመናፍስት ወጥመድ የሚያድን ልዩ የእግዚአብሔር ቃል መፍትሔ ሥራይ ነው::

ይህ ምስል ከመፍትሔ ሥራይ የተውጣጣ ጠልሰም ነው::

በቅርቡ የማካፍላችሁ ይሆናል::

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

0911274140
0929922070
https://t.me/mefthea
6.6K views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 19:59:58
ጥበበ ሊቃውንት
6.3K views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ