ይህ ድንቅ ስራም እንዲሁ ረዢም ዘመን ያስቆጠረ ከድንጋይ ተፈልፍሎ የተዘጋጀ የቡርካን አባቶች እደ ጥበብ ነው:: ያኔ ዘመናዊ መፈልፈያ ማሽን ባልነበረበት ጊዜ የተፈለፈለ ድንቅ ስእለ ንገስታት ወጳጳሳት ምስለ ፊደለ ሳባውያን:: ክብር ለአባቶች 12.5K views19:06