Get Mystery Box with random crypto!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @mefthea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.99K
የሰርጥ መግለጫ

#እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
አድራሻችን~
ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመሳለምያ ወደ ካራ በሚያስወጣው መንገድ ገጠር መናፈሻ አጠገብ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍ ብለው ቢደውሉልን አድራሻችን ያገኙታል።
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
ለበለጠ መረጃ
#0911274140
#0929922070

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-08-24 22:37:37
የሊቃውንት ጥበብ እስከ ጥግ ድረስ ነው:

አይጥ እቃ እንዳይበላብን የሚደረግ ጸሎት
የብራና መጽሐፍ :አዝመራ:እህል:ልብስ:ማንኛውም ውድ ነገር እንዳይበሉብን የሚደረግ ጸሎት ነው::

ይህ ጸሎት የጥን አባቶቻችን እንደአሁኑ ወረቀት ባልነበረበት ዘመን የተለያዩ የብራና መጻሕፍቶቻቸው የቤተክርስትያን ንዋየ ቅዱሳት :መጻሕፍት አልባሳት እና የመሳሰሉት በአይጥ እንዳይበላባቸው የሚያደርጉት ጸሎት ነው::

ላልተነበባችሁ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎተ አይጥ ኅንህ:ጥርህ:ዓይንህ:ይፍረድ:ወይሙት:መጸመጉ :ኢ በቤት:ወኢ በገዳም:ኢ በሳእር: በአፈ ምናቴር ወበስምከ ይርስክን ቅሆሆ ቅሆሆ ቅሆሆ ዘአሰርከ በቃልከ ሰማየ ወምድረ ዘአሰርከ በቃልከ ባሕረ ወነፋሰ ወበዘአሰርከ በቃልከ አድባረ ወአውግረ በዘአሰርከ ያቱኤል በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ለጉም ወለጉም አፉሆሙ ለአይጥ ከመ ኢይብልዑ እክልየ
ለገብርከ (የባለ ንብረቱ ስም ይግባ)

አሰራር ወይም ገቢሩ

ወፍ ያልቀመሰው ውኃ በአዲስ ቅል በህጻን አስቀድቶ ጧት በቅሉ ካለው ውኃ ላይ 49 ጊዜ ደግመው ቤቱን መርጨት::
ሰባት ጊዜ ቢደገምም ይሆናል::

ፍቱንነቱን ለማይት እህል ወይንም የሚፈለገው ነገር አይጥ ባለበት ቦታ በማስቀመጥ ስራውን ሰርተው ይርጩት እና በቶሎ ይሞክሩት እና የአባቶች ጥበብ ተአምር ይመልከቱ::

ሻሎም ነኝ!
በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

0911274140
0929922070
35.8K views19:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 20:04:55 ሁለት ትልልቅ መጻሕፍቶች እንሆ

1ኛ,ሩኅ እልቁድኅ(ከናንኅ) የዓረብኛ ቃላት መፍትሔ ሥራይ

2ኛ,መንገደ ሰማይ(ልፋፈ ጽድቅ)ጸሎተ ማርያም ናቸው::

እሊህ መጻሕፍቶች እጅጉን በጣም ድንቅ እና በፀሎት ብቻ በውስጣችን ያለው የአጋንንት ሴራ ለማስወጣት እንዲሁም የዓይነ ጥላ ማንሻ ይሆናሉ::

#ሩኅ እልቁድኅ ወደኛ የተላከ የመተት ሥራ የሚመልስ ሲሆን::

#ልፋፈ ጽድቁ ደግሞ ከዓይነ ጥላ እና ከ ዓይነ ውግ እንዲሁም ከዛር መናፍስቶች ይከላከሉልናል::

ማሳሰብያ!

ብዙ ሰዎች ከዚህ ቻናል እና ከፌስቡክ ድኅረገጼ ኮፒ በማድረግ እንዲሁም ተመሳሳይ ቻናል በመክፈት ያልተፈለጉ የማጭበርበር ስራ ሲሰሩ ይስተዋላሉ::

እንዲሁም በዚሁ የተላኩ የብራና መጻሕፍትችን በመቆራረጥ ሲሸጡ የታዘብኩበት አጋጣሚም አለ::

ይህንን ድርጊት በምታዩበት ሰዓት እውነታውን በማጋለጥ እንዲሁም እውነታውን በማስረዳት ለተለያዩ ወዳጆቻችሁም ሼር በማድረግ እንዳይታለሉ በማድረግ እውነታውን እናሳውቅ::!

ከ50 ሺ በላይ ቤተሰብ ያለው የቴሌግራም ቻናል ውጭ ሌላ ቻናል የሌለኝ መሆኑን ላሳውቃችሁ እወዳለሁ::
እሱም

https://t.me/+TQcAXSzUFJAiH3BQ

እንዲሁም ከ 345 ሺ በላይ ካለው የፌስቡክ ድኅረገጽ ውጭ ሌላ ድኅረገጽ እንደሌለኝ ላሳውቅ እሻለሁ::
እሱም

https://www.facebook.com/etse.debdaba/

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

0911274140
0929922070
12.3K views17:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-14 20:13:08
ቅን ምስክርነት

በፈጣሪ ጥበብ :በእግዚአብሔር ቃል :እንዲሁም በተለያዪ ተፈጥሮአዊ እፅዋቶች ኃይል መዳን ብልህነት ነው::

አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልኝ::

ሻሎም ነኝ!
15.8K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-13 23:18:31
ምስጋና

ለልዑል እግዚአብሔር እና ለድንግል ማርያም ይሁን::እንዲሁም ለደጋጎቹ:ለቅን አሳቢዎች:እና የፈጣሪ ጥበብን አድናቂዎች ይሁን::

እግዚአብሔር ሃገራችን ኢትዮጵያ ይባርክ
14.2K views20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 23:48:23
መርሐ ዕውራን
14.0K views20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 21:09:18
ልብ ያለው ልብ ይበል!

በእንተ ማእሠሮሙ ለአጋንንት ወለቡዳ

ይህ ገናና ጸሎት ከዚህ በፊት ተመሳሳይ የሆነ ድንቅ እና ልዩ ጸሎት መሆኑን በማስገንዘብ በእጅ ጽሑፍ አካፍያችሁ ነበር::

አሁን ደግሞ እንሆ በጥንት ብራና እስከነ ጠልሰሙ ተከትቦ እንደወረደ ይሄው በምስል አቀረብኩላችሁ::


እንኳንስ ጸሎት አድርገውት ይቅርና በጽሑፍ ከትበው ብይዙትም አጋንንት ወቡዳ ለጌዎን ወሥራይ በአጠገባችን ድርሽ አይሉም!

ምክንያቱም የእግዚአብሔር እሳታዊ ቃል ነውና!

ገቢሩም! በየቀኑ ሰባት ሰባት ጊዜ መጸለይ ነው::
በውኃም :በሎሚም ቢጸልዩ እና ቢጠጡት ፈውስን :መረጋጋትን:ትዕግስትን:ሃብትን:ፍቅር እና ሰላምን ይቀዳጃሉ::

ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ!

ሻሎም ነኝ::

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

0911274140
0929922070
13.9K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-12 18:52:50
ባለ ረቂቅ ሚስጥሯ (ባቄላ)
11.9K views15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-11 21:13:35
ከሴ
12.8K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ