Get Mystery Box with random crypto!

#️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የቴሌግራም ቻናል አርማ mefthea — #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)
የሰርጥ አድራሻ: @mefthea
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 27.99K
የሰርጥ መግለጫ

#እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር
አድራሻችን~
ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመሳለምያ ወደ ካራ በሚያስወጣው መንገድ ገጠር መናፈሻ አጠገብ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍ ብለው ቢደውሉልን አድራሻችን ያገኙታል።
መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso
ለበለጠ መረጃ
#0911274140
#0929922070

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-09-15 23:10:46
ነድ ቀለም
11.6K views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 23:10:22
ነድ ቀለም ያልተፈጨው ቆቀሩ
10.0K views20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 23:00:34
ብዕር ምስለ ፯ቱ ቀለማት
9.2K views20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 21:55:13

ይህ ፈውስ ከኔ ዘንዳ አይደለም ከሚወዳችሁ ፈጣሪያችሁ እንጂ

ክብር እና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን፡ ፡

ወኵሉ ፡ ፍጥረት፡ ተፈሥሐ፡ በምጽአትከ፡እስመ አድኃንኮ፡ ለአዳም፡. እምስሕተት፤ ወረሰይካ ለሔዋን አግዓዚተ፡ እምጻዕረ፡ ሞት።

ሻሎም ነኝ!
10.6K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 21:42:56 በቅርቡ በ TikTok አስተማሪ የመድኃኒት ቅመማዎችን በሚገባ መልኩ በቪድዮ ለመማማር ዝግጅታችን አጠናቀናል::

እንዲሁም የተለያዩ የእፅዋት ፈዋሽነት: የቀደምቶቹ ሊቃውንት የብራና ጥበባው መጻሕፍቶችን : ይመአድናት ጥቅም ባህሪ መልክ የመሳሰሉት ሃገርኛ እውቀቶችን በዚሁ ልናስጎበኛችሁ ነውና ይከተሉን::

ሻሎም ነኝ::
9.5K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-13 21:31:54 https://vm.tiktok.com/ZMNosV181/
9.3K views18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-10 23:06:17

እንኳን ለዘምነ ሉቃስ በሰላም አደረሰን

#የብስራት ና የብርሃን ዘመን ያድርግልን::

ሉቃስ ማለት ብርሃን የሚሰጥ ማለት ነው። በግብሩ ደግሞ “መበሥር” (አብሣሪ) ተብሏል፤ ምክንያቱም ቅዱስ ገብርኤል ወደ ቅድስት ድንግል ማርያም ተልኮ አምላክን እንደምትፀንስ ያበሠራትን ብሥራት የጻፈ ወንጌላዊ ነውና።

ቅዱስ ሉቃስ የመጀመሪያ ሙያው ሐኪም (የሕክምና ዶክተር) ነበር፤ በኋላ ግን የነፍስ ሐኪም እንዲኾን ክርስቶስ መርጦታል፤ ቅዱስ ጳውሎስም “የተወደደው ባለ መድኃኒቱ ሉቃስ ዴማስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል” በማለት የሕክምና አዋቂነቱን መስክሮለታል (ቆላ 4፡14)።

ሰናይ ዘመን ይሁንልን::
#ሻሎም ነኝ!
3.6K views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 22:55:26
ተስፋ
ለሰው ልጅ ተስፋ እንደ መስጠት ምን የሚያስደት ነገር አለ?

እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር!
5.9K views19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 22:31:58
ምስክርነት መስጠት በሊቃውንት ጥበብ እንዲሁም በእግዚአብሔር ማዳን ተስፋ ለቆረጡ የተጎዱ ሰዎች ተስፋ ነው!

ምናልባት በሊቃውንት ስም ብዙዎቹ ተጭበርብረው እንዲሁም ሳይሰምርላቸው ቀርቶ ተስፋ የቆረጡ ብዙ ናቸውና::

ይህ የመዳን ተስፋ ነው::

ሻሎም ነኝ::
5.8K views19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 20:21:58
ይቅርታ በጣም

ብዙዎች ወንድም እህቶቼ ቴሌግራም መልእክት በቶሎ ባለመምለሴ ቅሬታ ስታቀርቡልኝ በብዙ ተምልክቻለሁ::

እውነት ነው ይህ የኔ ስህተት ነው በብዙ ዓይነት ስራ በመጠመዴ ነውና!

ከ 3330 እና የሁለተኛው ስልኬም ከ 690 ሰው መልእክት የግል መልእክቶች ያለመመለሴ ምክንያት

ለምሳሌ
-እንግዶች በማስተናገድ:እፅዋቶችን ከበረሃ አምጥቶ ማዘጋጀት:የተለያዩ መጻሕፍቶችን በመጻፍ :እንዲሁም ለሚዘጋጀው መፍትሔ የሚሆን ከጸሎት ጀምሮ እስከ ተለያዩ የእጽዋት ቅመማዎችን: ጫናው እና ሃላፊነቱ እኔ ዘንዳ ስለሆነ ጊዜ ስለሚያጥረኝ ነውና መልእክቶችን በቶሎ አለመመለሴ ይቅርታ::

እንዲሁም ከስልክ በቀር የትሌግራም መልእክቶች ከኔ በቀር ሌላ ሰው ስለማይመልሳቸው ነውና በተቻለኝ መጠን መልእክቶቻችሁን ጊዜ ባገኘሁ የምመልስላችሁ ይሆናል::

በዚሁ አጋጣሚ ሊቃውንት ወንድም እህቶቼ በተገኘው አጋጣሚ በዚሁ የምለቃቸው እፅዋቶችን በየአከባብያችሁ ቢኖሩ ቅሉ በማቅረብ እንድትተባበሩኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ::

ሻሎም ነኝ::

አዲሱን ዓመት ለመቀበል እንዘጋጅ::

በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
አ.አ ኮተቤ ብረታ ብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኪዳነ ምህረት ቅርንጫፍ ጀርባ!

ለበለጠ መረጃ ከስር ባሉ ቁጥሮች በስራ ሰዓት ይደዉሉ::

0911274140
0929922070

መልእክት ለማስቀመጥ
https://t.me/Shalomso

የቴሌግራም ሊንክ
https://t.me/mefthea

ከ 350 ሺ በላይ ቤተሰብ ያለው ድህረገጽን ለመጎብኘት
https://www.facebook.com/etse.debdaba/
5.9K views17:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ