Get Mystery Box with random crypto!

ተቀባይነት ማጣትን የሚቀርፍ በስመ :አብ:መስቀል:በስመ :ወልድ:መስቀል :በስመ :መንፈስ :ቅዱስ | #️መፍትሔ- ሥራይ ጸረ-መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ# ( የባህል ህክምና)

ተቀባይነት ማጣትን የሚቀርፍ

በስመ :አብ:መስቀል:በስመ :ወልድ:መስቀል :በስመ :መንፈስ :ቅዱስ :መስቀል :ሞገስ :ስምከ :በግርማኤል :ስምከ :በኢያኤል :ስምከ :በግርሙኤል :ስምከ :በሸርሙያኤል :ስምከ :በምናቴር :ስምከ :በአብያቴር: ስምከ: ሀበኒ :ኃይለ: ወመዊዓ :ግርማ :ወሞገሰ :በቅድመ :ኩሎሙ :ውሉደ :አዳም :ወሔዋን :ለእከሌ።
ገቢሩ~

#በቅብዓ ቅዱስ አልያም በቅብዓ ሜሮን ላይ 99 ጊዜ ጧት በባዶ ሆድ ጸልየው!
ጧት ጧት ግንባር እና ፀጉር አከባቢ እየቀቡ መውጣት ነው።

#በዓይነ ጥላ ምክንያት በሰዎች ዘንድ የመጠላት ችግር ሲኖር!
#የስራ ቅጥር መቸገር ካለ!
#በክፉ መናፍስት ሞገሳችን የመሸርሸር ስሜት ቢታይባችሁ!
#የራስ መተማመን ቢጎድልባችሁ ይሄው እንሆ በመስቀሉ ስም ችግራችሁን ናዱት!

ፍቱን ጥበበ አበው።

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

0911274140
0929922070
https://t.me/Shalomso

የቻናሉ ሊንክ
https://t.me/joinchat/TQcAXSzUFJAiH3BQ