Get Mystery Box with random crypto!

ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና

የቴሌግራም ቻናል አርማ lebtemona — ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና
የቴሌግራም ቻናል አርማ lebtemona — ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና
የሰርጥ አድራሻ: @lebtemona
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 195

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-15 03:03:32

ቀዳሚ ገፅ

ዜና

አስተያየት

ፖለቲካ

ኢኮኖሚ

ማህበራዊ

ልዩልዩ

ስፖርት

የመረጃ ሳጥን

ተመልከት

ፖለቲካ

የዓለም ካንሰር ተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተብሏል

አውስትራልያ በዓለማችን በካንሰር የሚጠቁ ሰዎች ያሉባት ሀገር እንደሆነች ተገልጿል

አል-ዐይን

 2023/5/6 6:22 GMT

የዓለም ካንሰር ተጠቂዎች

በኢትዮጵያም ከ100 ሺህ ሰዎች ውስጥ 80 ያህሉ በካንሰር ይጠቃሉ

የዓለም ካንሰር ተጠቂዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ።

እንደ ዓለም አቀፉ ስታስቲካ ጥናት ከሆነ አውስትራልያ በካንሰር ተጠቂዎች ቀዳሚዋ ሀገር ተብላለች

ጥናቱ የተሰራው ከ100 ሺህ ሰዎች መካከል ምን ያህል ሰዎች በካንሰር ተጠቅተዋል በሚለው ስሌት መሰራቱ ተገልጿል። በዚህ ስሌት መሰረትም በአውስትራሊያ ከ100 ሺህ ሰዎች ውስጥ 468 ሰዎች ሲጠቁ በአሜሪካ ደግሞ 419 ሰዎች በተመሳሳይ ይጠቃሉ ተብሏል።

ሶስተኛዋ ተጠቂ ሀገር ኖርዌይ ስትሆን ከ100 ሺህ ሰዎች ውስጥ 411 ያህሉ ሲጠቁ በፈረንሳይ 406 እንዲሁም በካናዳ 404 ሰዎች መጠቃታቸው ተገልጿል።በኢትዮጵያ በተመሳሳይ ከ100 ሺህ ሰዎች ውስጥ 80 ሰዎች በካንሰር እንደሚጠቁ ይሄው ተቋም አስታውቋል።



ኢትዮጵያ

 

መነሻ ገጽ

#ኢንፎግራፊክ

#ኢትዮጵያ_ጤና

#የአጥንት_ካንሰር_ምልክቶች

#የደም_ካንሰር_ምልክቶች

#የጨጓራ_ካንሰር_ምልክቶች

ተዛማጅ ወሬ



ጥቁር ሴቶች በጡት ካንሰር የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመላከተ



የሳንባ ካንሰር የማያጨሱ ሰዎችን ጭምር እንደሚያጠቃ ያውቃሉ?



የኮትዲቮር ጠቅላይ ሚኒሰትር ሀማድ ባኮዮኮ በካንሰር ምክንያት ህይወታቸው አለፈ



የሽንት ቀለም ስለጤናችን ምን ይናገራል?

ልዩልዩ

ጥቁር ሴቶች በጡት ካንሰር የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን ጥናት አመላከተ

ጥቁር ሴቶች በ42 ዓመታቸው በቋሚነት የጡት ካንሰር ምርመራ እንዲጀምሩ ነው ጥናቱ ያሳሰበው

አል-ዐይን

 2023/4/23 9:37 GMT



በአሜሪካ ብቻ ባለፉት 8 ዓመታት ውስጥ ከ415 ሺህ በላይ ሴቶች በጡት ካንሰር ህይወታቸውን አጥተዋል ተብሏል

ጥቁር ሴቶች በጡት ካንሰር የመያዝ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ።

የአሜሪካው በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል ወይም ሲዲሲ ባወጣው ጥናት ጥቁር ሴቶች ከነጮች ጋር ሲነጻጸሩ በጡት ካንሰር የመሞት እድላቸው የበለጠ ጨምሯል።

በዚህ ጥናት መሰረት ከ100 ሺህ ጥቁር ሴቶች ውስጥ 27 ሴቶች በጡት ካንሰር ይሞታሉ።

በአንጻሩ ከ100 ሺህ ነጭ ሴቶች ውስጥ በጡት ካንሰር የሚሞቱት 15ቱ ብቻ ናቸው ተብሏል።

በቅባታማ ምግቦች 5 ቢሊየን ህዝብ ለልብ ህመም ተጋላጭ ሆኗል- የአለም ጤና ድርጅት

የኩላሊት ህመም ምልክቶች

ሴቶች በማንኛውም እድሜያቸው የጡት ካንሰር ምርመራ እንዲያደርጉ ቢመክርም ከ42 ዓመታቸው ጀምሮ ግን በቋሚነት እንዲመረመሩ ጥናቱ ይጠቁማል።

ይሁንና ጥናቱ ለምን ጥቁር ሴቶች ከነጮች ጋር ሲነጻጸር የበለጠ በጡት ካንሰር ሊሞቱ እንደቻሉ አላብራራም።

የጥናቱ ደራሲ እና በጀርመን ካንሰር ጥናት ማዕከል ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ማህዲ ፋላን ለሲኤንኤን እንዳሉት በጡት ካንሰር የሚያዙ ነጭ ሴቶች ቁጥር ከጥቁር ሴቶች ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ቢሆንም በሞት መጠን ግን የጥቁር ሴቶች ከፍተኛ ነው።

ዶክተር ማህዲ አክለውም ፖሊሲ አውጪዎች በጡት ካንሰር የሚሞቱ ጥቁር ሴቶች ለምን እንደጨመረ ሊመረምሩ ይገባል ብለዋል።

ጥቁር ሴቶች በፍጥነት ወደ ህክምና ተቋማት አለመምጣት፣ በኢኮኖሚ ድቀት እና በሌሎችም ምክንያቶች በበሽታው የመያዝ እና የመሞት ምጣኔያቸው ሊጨምር እንደሚችልም ተመራማሪው ጠቅሰዋል።

በቻይና፣ አሜሪካ፣ ጀርመን፣ ስዊዘርላንድ፣ ስዊድን እና ኖርዌይ ትኩረቱን ያደረገው ይህ ጥናት ከፈረንጆቹ 2011 እስከ 2022 ባሉት ዓመታት ውስጥ በጡት ካንሰር የሞቱ ሴቶችን መረጃ በግብዓትነት መውሰዱ ተገልጿል።

መነሻ ገጽ

#አነጋጋሪ_ጉዳዮች

#የጡት_ካንሰር

#የጡት_ካንሰር_ደረጃዎች

#የጡት_ካንሰር_ህክምና

#አሜሪካ

ተዛማጅ ወሬ



የኩላሊት ህመም ምልክቶች



የሳንባ ካንሰር የማያጨሱ ሰዎችን ጭምር እንደሚያጠቃ ያውቃሉ?



አዲስ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከያ ክትባት በዓለም ጤና ድርጅት እውቅና ተሰጠው



በቅባታማ ምግቦች 5 ቢሊየን ህዝብ ለልብ ህመም ተጋላጭ ሆኗል- የአለም ጤና ድርጅት

ልዩልዩ

የሳንባ ካንሰር የማያጨሱ ሰዎችን ጭምር እንደሚያጠቃ ያውቃሉ?

የሳንባ ካንሰር ምልክቱን ቀድሞ የማያሳይና በየአመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለህልፈት የሚዳርግ በሽታ ነው

አል-ዐይን

 2023/1/31 12:37 GMT

የሳንባ ካንሰር

ለሶስት ሳምንት የዘለቀ ሳል፣ የድምጽ መሻከር እና ለመዋጥ መቸገር ከሳንባ ካንሰር ምልክቶች መከካል ይጠቀሳሉ

ትንባሆ ማጨስ በየአመቱ ከ8 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ህይወት እንደሚቀጠፍ የአለም ጤና ድርጅት ይገልጻል።

በኢትዮጵያም በትንባሆ ጭስ ምክንያት በዓመት 17 ሺህ ሰዎች ህይወታቸውን እንደሚያጡ ነው የሚነገረው።

በየቀኑ በአማካይ 350 ሰዎች በሳንባ ካንሰር ምክንያት ህይወታቸው የሚያጡባት አሜሪካም፥ የሳንባ ካንሰር ከሁሉም የካንሰር በሽታዎች በበለጠ አሳሳቢነቱ ጨምሯል ትላለች።

ወንዶችን ለመካንነት የሚዳርጉ ምክንያቶችን ያውቃሉ?

ማስቲካን ለረጅም ሰዓት ማኘክ የሚያስከትላቸው የጤና እክሎች

በሳንባ ካንሰር ከሚጠቁት ውስጥ ከ70 ከመቶ በላዩ የሚያጨሱ ሰዎች መሆናቸውን የብሪታንያው ብሄራዊ የጤና አገልግሎት (ኤን ኤች ኤስ) አስታውቋል።

ይሁን እንጂ የማያጨሱ ሰዎችም በሳንባ ካንሰር ሊጠቁ እንደሚችሉ በጥናት ተደርሶበታል ነው ያለው።

በየአመቱ በትንባሆ ጭስ ምክንያት ህይወታቸው ከሚያልፍ ሰዎች ውስጥ ከ1 ሚሊየን በላዩ የማያጨሱ መሆናቸውን የአለም ጤና ድርጅት ባለፈው አመት ባወጣው ጥናት ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።

በተለይ እድሜያቸው ከ75 አመት በላይ በሆኑ አዛውንቶች ላይ መስተዋል ጀምሯል፤ ከአስር በሳንባ ካንሰር ከተያዙ ሰዎች ውስጥ አራቱ እድሜያቸው ከ75 አመት በላይ ነው ይላል ኤን ኤች ኤስ።

የበሽታው ምልክቶች ካንሰሩ በሳንባ እና ሌሎች የሰውነታችን ክፍሎች በደንብ እስኪሰራጭ ድረስ የሚታዩ አለመሆናቸውም ድምጽ አልባ ገዳይ በሽታ ያደርገዋል ነው የተባለው።

በሳንባ ካንሰር ከተጠቁ አምስት ሰዎች ሁለቱ በካንሰር መያዙን ካወቁ በኋላ በህይወት የሚቆዩት ለአንድ አመት ብቻ ነው ይላል ዴይሊ ሜል ላይ የሰፈረው የጥናት ውጤት።

የሳንባ ካንሰር ምልክቶች

- ለሶስት ሳምንታት ያለማቋረጥ የዘለቀ ሳል

- ለመተንፈስ መቸገር

- የደረት እና ጀርባ ህመም (የሳንባ ካንሰር ሲስፋፋ በአጥንት እና ነርቮች ላይ ጉዳይ ያስከትላል)

- ደም መትፋት

- የመመገብ ፍላጎት መቀነስና ያልተጠበቀ የክብደት መውረድ

- የእጅ ጣቶች የቅርጽ ለውጥ እና የጥፍሮች ማበጥ

- ምግብም ሆነ ፈሳሽ ነገር ለመዋጥ መቸገር

- የድምጽ መሻከር

- ጤናማ ያልሆነ አተነፋፈስ (ትንፋሽ የመብዛት)

ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች የሌሎች በሽታዎችም ምልክት ሊሆኑ ቢችሉም የጤና ባለሙያዎችን ማማከር ሳይታወቅ በሚስፋፋው የሳንባ ካንሰር ህይወትን ከመቀማት ሊታደግ እንደሚችል ባለሙያዎች ይናገራሉ።

የሳንባ ካንሰር የሚያጠቃው ትንባሆ የሚያጨሱትን ብቻ ሳይሆን፥ በሚያጨሱት ዙሪያ ያሉትንም ጭምር በመሆኑ ተገቢውን ምርመራ ማድረግንም ይመክራሉ።


ኢትዮጵያ

 

መነሻ ገጽ

#የመረጥንላችሁ

#የጉበት_ካንሰር_ምልክቶች
12 viewsጌቱ በቀለ, 00:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-12 13:34:12 የመንደር ወሬ።

43ኛው ወርሀዊው የንባብ ቀን ሚያዚያ 6/2015ዓም እሁድ በፈለገ ብርሃን ቤተመጻሕፍት ከቀኑ 6:00ጀምሮ በንባባዊ ሁነታት ይከወናል።
ተጋብዘዋል።

"አንባቢነት የሙሉ ግዜ ተግባራችን ባይሆን እንኳ 20ደቂቃ በየዕለቱ ከመጻሕፍት እንወዳጅ?" የግንቦት ወር መሪ ቃል

"የምሽት የንባብ ግዜ ለቤተሰባዊ ትስስር ትንሳኤ"የ2015ዓም ሙሉ ዓመት መሪ ቃል።

ከማማረር ማምረር።
በድንቁርና ላይ እናምፅ።
ማንበብ አለማወቅን ይገልጻል።
23 viewsጌቱ በቀለ, 10:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-10 14:31:04 Watch "ዋናው ሙያዬ አናጺነት ነው። ወደፊት ደግሞ የሙሉ ግዜ ሠዓሊ መሆን እፈልጋለሁ። ...........1992ዓም ለመጨረሻ ግዜ መሣልን አቆምኩ...." on YouTube


9 viewsጌቱ በቀለ, 11:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 17:14:19 https://www.tiktok.com/@anygoodnews/video/7226721718461664518?_r=1&u_code=e0k3d943j3bck5&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=digm0b49he8295&share_item_id=7226721718461664518&source=h5_m×tamp=1682604803&user_id=7075713675772609542&sec_user_id=MS4wLjABAAAA2HPwvUQid_K__CinYvHmXQlKGdkx0RK-neaIMYA8xOlyIuRyKGNo78-jGfhsAkSG&social_share_type=0&utm_source=more&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7211814992651257605&share_link_id=76a8b1ed-b450-422c-a5f7-dc5585f2734b&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878
25 viewsጌቱ በቀለ, 14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 06:49:06 https://www.tiktok.com/@anygoodnews/video/7220993039731412230?_r=1&u_code=e0k3d943j3bck5&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=digm0b49he8295&share_item_id=7220993039731412230&source=h5_m×tamp=1681271311&user_id=7075713675772609542&sec_user_id=MS4wLjABAAAA2HPwvUQid_K__CinYvHmXQlKGdkx0RK-neaIMYA8xOlyIuRyKGNo78-jGfhsAkSG&social_share_type=0&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7211814992651257605&share_link_id=036f8a77-3b28-4689-920b-8302c5452a46&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878
20 viewsጌቱ በቀለ, 03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:20:49
18 viewsጌቱ በቀለ, 06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 09:19:24 ገብቻለሁ ወደ በዓቴ ኮተቴን(¡) አዝዬ

ማረፊያና ተቀባይ ያጣች ወፍ ሆኛለሁ

ከጌተሠማኔ ትቤት በወላጆች ስለመምህርነቴ በተመሠገንኩ ማግስቴውኑ ክብረ ነክ ሽኝት ተችሮኛል!

አንተ ለትውልድህ ብዙ ለመሥራትና ለማሠራት ታስባለህ የፕሮጀክትህንና ምክረ ሀሣብህ ተቀባይ ትውልድና አመራር ገና አልተወለደም።
ጎበዝ እየገጠመን ያለውን አያሠሬ መሠናክል መሻገሪያ ድልድይ እንዘራጋ ዘንዳ ብር ፋሲካንና ረመዳንን አስመልክቶ በሞባይል ባንኪንግ በኩል ከዛሬ ጀምራችሁ ከ100 ብር አንስቶ እስከሚሊዮን ብር ድጎማ አድርጉልኝ?

1000032820507 CBE
Getu Bekele Bedada
19 viewsጌቱ በቀለ, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 05:12:40 Watch "እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካ?" on YouTube


4 viewsጌቱ በቀለ, 02:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:00:14 ታዴን ከሁለት ወራት በፊት ነብስ ይማር
9 viewsጌቱ በቀለ, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 19:37:37 Watch "ዓለምገናን በወፍ በረር። ወቅታዊ ጉዳዮችንም አንሰተናል።" on YouTube
https://youtube.com/clip/UgkxxuTHGVgTWfKN6cwioXqKjWjw-Rjm50RB
12 viewsጌቱ በቀለ, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ