Get Mystery Box with random crypto!

የመንደር ወሬ። 43ኛው ወርሀዊው የንባብ ቀን ሚያዚያ 6/2015ዓም እሁድ በፈለገ ብርሃን ቤተመጻ | ኦፍቲ ቲዩብ-ልበ ጥሞና

የመንደር ወሬ።

43ኛው ወርሀዊው የንባብ ቀን ሚያዚያ 6/2015ዓም እሁድ በፈለገ ብርሃን ቤተመጻሕፍት ከቀኑ 6:00ጀምሮ በንባባዊ ሁነታት ይከወናል።
ተጋብዘዋል።

"አንባቢነት የሙሉ ግዜ ተግባራችን ባይሆን እንኳ 20ደቂቃ በየዕለቱ ከመጻሕፍት እንወዳጅ?" የግንቦት ወር መሪ ቃል

"የምሽት የንባብ ግዜ ለቤተሰባዊ ትስስር ትንሳኤ"የ2015ዓም ሙሉ ዓመት መሪ ቃል።

ከማማረር ማምረር።
በድንቁርና ላይ እናምፅ።
ማንበብ አለማወቅን ይገልጻል።