Get Mystery Box with random crypto!

ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulaadiss — ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)
የቴሌግራም ቻናል አርማ hulaadiss — ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)
የሰርጥ አድራሻ: @hulaadiss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 3.80K
የሰርጥ መግለጫ

ትክክለኛዉ የሁሌ አዲስ ሚዲያ ገፆች
Facebook : bit.ly/42rUuKj
Telegram: bit.ly/3NBQbro
YouTube : bit.ly/3p7kj3N
Twitter : bit.ly/3NVMRrB
Website : bit.ly/3ntuxuZ
ለጥቆማ ና አስተያየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ ተከታዮን አድራሻ ይጠቀሙ
bit.ly/3VMy7x7 ወይም 251939758767

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2022-07-07 18:14:44
የካሽሚር ሰው በ500 ሜትር ጥቅልል ወረቀት ​​ላይ ቁርአንን በመፃፍ የአለም ክብረ ወሰን ሰበረ።

የ27 ዓመቱ ሙስጠፋ-ኢብኑ-ጀሚል በ500 ሜትር ጥቅልል ​​ወረቀት ላይ በሰባት ወራት ውስጥ ሙሉውን ቁርኣን በመፃፍ አጠናቋል።

ያልተለመደው ስኬት በሊንከን ቡክ ኦፍ ሪከርድስ ውስጥ ገብቷል።

የሁሌ አዲስ ሚዲያ ፈጣን መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
Facebook : https://www.facebook.com/HulaadissEth
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media?
201 viewsEyasu zekariyas1, edited  15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 17:50:16
የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ቀሪ ሥራዎች በፍጥነት ለማጠናቀቅ የክልሉ መንግሥት አስፈላጊውን በጀት መመደቡን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ።

ርዕሰ መስተዳደሩ የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ያለበትን ደረጃ ቦታው ድረስ ሄደው መመልከታቸውን አሚኮ ዘግቧል።

የስታዲየሙን ቀሪ ሥራዎች በፍጥነት አጠናቆ በአህጉር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ እንዲሆን ለማድረግ የክልሉ መንግሥት አስፈላጊውን የማጠናቀቂያ በጀት መድቧል ነው ያሉት፡፡

የክልሉን ሰላምና ጸጥታ በመጠበቅ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን አጠናቆ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከመቸውም ጊዜ በላይ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራም ዶክተር ይልቃል ጨምረው ገልጸዋል።(Ethiofm)

የሁሌ አዲስ ሚዲያ ፈጣን መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
Facebook : https://www.facebook.com/HulaadissEth
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media?
219 viewsEyasu zekariyas1, edited  14:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 17:49:19 በጀሞ አንበሳ ገራዥ አካባቢ በሚገኝ ወንዝ ውስጥ የአንድ ሰው ህይወት አልፎ ተገኘ።

በአዲስ አበባ ዛሬ በሚገባደደዉ ሰኔ ወር ዉስጥ ብቻ አምስት ሰዎች ወንዝ ውስጥ በመግባት ህይወታቸዉ ማለፉን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ አንድ ልዩ ቦታው ጀሞ አንበሳ ጋራዥ አካባቢ እሮብ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ገደማ አንድ የ35 ዓመት ወጣት ወንዝ ዉስጥ ህይወቱ አልፎ መገኘቱን እና አስክሬኑ መዉጣቱን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ነጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡

በሰኔ ወር ወንዝ ዉስጥ ገብተዉ ህይወታቸዉን ካጡ ሰዎች መካከል ሁለት ታዳጊዎች ኳስ ለማውጣት በሚል ወንዝ ውስጥ የገቡ እና አንድ ታዳጊ ለመዋኘት በሚል ነበር፡፡በተጨማሪም በተያዘዉ ሳምንት ሁለት ሰዎች ወንዝ ዉስጥ ገብተዉ ህይወታቸዉ ያለፈ ሲሆን የአሟሟታቸዉ ሁኔታ ተመሳሳይ በመሆኑ በፖሊስ ምርመራ ላይ እንደሚገኝ ንጋቱ ጨምረው ለብስራት ተናግረዋል፡፡የተያዘው የክረምት ወቅት እየጣለ ያለዉ ዝናቡ ከፍተኛ በመሆኑ ከጎርፍ ጋር ተያይዞ የሚደርሰዉ የሞት መጠን እየጨመረ እንደሚገኝ በማንሳት ጥንቃቄ እንዲያደርግ ኮሚሽኑ አሳስቧል፡፡

የሁሌ አዲስ ሚዲያ ፈጣን መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
Facebook : https://www.facebook.com/HulaadissEth
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media?
200 viewsEyasu zekariyas1, edited  14:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 17:48:17
በትግራይ ክል "መትከል የትግላችን አካል ነው" በሚል መሪ ቃል ዓመታዊው የአረንጓዴ ልማት ዘመቻ በይፋ መጀመሩ እንደተጀመረ የክልል ሚዲያዎች ዘግበዋል ።

የሁሌ አዲስ ሚዲያ ፈጣን መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
Facebook : https://www.facebook.com/HulaadissEth
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media?
188 viewsEyasu zekariyas1, edited  14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ