የካሽሚር ሰው በ500 ሜትር ጥቅልል ወረቀት ላይ ቁርአንን በመፃፍ የአለም ክብረ ወሰን ሰበረ።የ27 ዓመቱ ሙስጠፋ-ኢብኑ-ጀሚል በ500 ሜትር ጥቅልል ወረቀት ላይ በሰባት ወራት ውስጥ ሙሉውን ቁርኣን በመፃፍ አጠናቋል።
ያልተለመደው ስኬት በሊንከን ቡክ ኦፍ ሪከርድስ ውስጥ ገብቷል።
የሁሌ አዲስ ሚዲያ ፈጣን መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባሉበት ሆነው ይከታተሉ፤
Facebook : https://www.facebook.com/HulaadissEth
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media?