Get Mystery Box with random crypto!

Henok Abayneh Gebrehiwot

የቴሌግራም ቻናል አርማ henokabayneh — Henok Abayneh Gebrehiwot H
የቴሌግራም ቻናል አርማ henokabayneh — Henok Abayneh Gebrehiwot
የሰርጥ አድራሻ: @henokabayneh
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.39K
የሰርጥ መግለጫ

አሻም እንዴት ናችሁ ፤ በዚህ ቻናል ላይ ከሥነፅሁፍ እና ከሥነውበት ጋር የተገናኙ ጥሩ ሀሳቦችን ያገኛሉ ።
በFacebook ፣ በTiktok ፣በInstagram እና በTwitter :- Henok Abayneh Gebrehiwot ላይ ያገኙኛል።
ምናባቹህ የዳኘውን ሀሳብ እና አስተያየት ለማጋራት @henokpkን ይጠቀሙ።
''ኩሉ አመክሩ ወዘ ሰናይ አፅንዑ'' ( ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ)

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-07-09 12:26:53
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን እንኳን ለ1443'ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ዒድ ሙባረክ !

@henokabayneh @henokpk
3.1K viewsedited  09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 19:54:47
'' ሞት ይቅር ይላሉ ፤ ሞት ቢቀር አልወድም
አፈሩም ድንጋዩም ከሰው ፊት አይከብድም ''

- የህዝብ ሙሾ

@henokpk @henokabayneh
2.9K views16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:36:31 የግእዝ ስም እና ፍቻቸው

፵፩ አዕምሮ፦እውቀት ማለት ነው።
፵፪ ደብሩ፦ተራራው ማለት ነው።
፵፫ ምሥራቅ፦የፀሐይ መውጫ ማለት ነው።
፵፬ ይባቤ፦እልልታ ማለት ነው።
፵፭ ጥበቡ፦ብልሀተኛው ማለት ነው።
፵፮ ሃይማኖት፦ሃይማኖት ማለት ነው።
፵፯ ትሕትና፦ትሕትና ማለት ነው።
፵፰ ተከሥተ፦ተገለጠ ማለት ነው።
፵፱ በየነ፦ፈረደ ማለት ነው።
፶ መኮንን፦ገዢ ማለት ነው።
፶፩ ሐዳስ፦አዲሱ ማለት ነው።
፶፪ ትንሳኤ፦መነሳት ማለት ነው።
፶፫ ሢራክ፦ብልሀተኛ ማለት ነው።
፶፬ ቡሩክ፦ምስጉን የተመሰገነ ማለት ነው።
፶፭ ህላዌ፦መኖር ማለት ነው።
፶፮ ማኅደር፦መኖሪያ ማለት ነው።
፶፯ ሕይወት፦መኖር ማለት ነው።
፶፰ ቤዛ፦መድኃኒት ማለት ነው። ቤዛዊት ለሴት ነው።
፶፱ ኄራን፦ደጋጎች ማለት ነው።
፷ መርአዊ፦ሙሽራ ማለት ነው። መርአዊት ለሴት
፷፩ ተስፋ፦ተስፋ ማለት ነው።
፷፪ ዜናዊ፦ነጋሪ ማለት ነው።
፷፫ ጸዐዳ፦ነጭ ማለት ነው።
፷፬ ጸጋ፦ስጦታ ማለት ነው።
፷፭ ብሥራት፦የምሥራች ማለት ነው።
፷፮ ኅሊና፦ማሰቢያ፥ሀሳብ እውቀት ማለት ነው።
፷፯ ማህሌት፦ምስጋና ማለት ነው።
፷፰ ሐሴት፦ደስታ ማለት ነው።
፷፱ ፍሥሓ፦ደስታ ማለት ነው።
፸ ትርሲት፦ሽልማት ማለት ነው። በተጨማሪ ስርጉት ማለት የተሸለመች ያጌጠች ማለት ነው።
፸፩ ምዕራፍ፦ማረፊያ ማለት ነው።
፸፪ መቅደስ፦ማመስገኛ፥ መመስገኛ ማለት ነው።
፸፫ ዋካ፦ብርሃን ማለት ነው።
፸፬ ረድኤት፦ እርዳታ ማለት ነው።
፸፭ ጽጌ፦አበባ ማለት ነው።
፸፮ ሠረገላ፦መኪና ማለት ነው።
፸፯ አማን፦እውነት ማለት ነው።
፸፰ አሜን፦ይሁንልኝ ይደረግልኝ ማለት ነው።
፸፱ ሰዋስው፦ድልድይ ማለት ነው።
፹ ጸዳሉ፦ብርሃኑ ማለት ነው።

@henokabayneh @henokpk

         ምንጭ - @ewentesfa
4.2K views16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 14:35:00 - ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

@henokpk @henokabayneh
5.0K views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 19:24:48 ጉድለት፥ የህይወት ቋሚ እውነታ ነው!

- ዶክተር ዳዊት ወንድማገኝ ( አለማወቅ )

@henokpk @henokabayneh
4.0K views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 22:54:31
Hi, it's me @liulshewaye, Help me win Awaqi's Challenge by voting for me on @GodanaChallenge

P.s Don't forget to follow Awaqi's main Channel on @awaqiethiopia
508 views19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 09:16:43 ደራሲ - ይስማዕከ ወርቁ

@henokpk @henokabayneh
5.6K views06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 19:44:04
የህጻን ማርኮን አስክሬን ሳይገኝ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑን ይዟል።

ቤተሰቡ በሚያንሰፈስፍ ሃዘን ውስጥ ነው ያለው። አስክሬኑን ለማግኘት ብዙ ርብርብ የተደረገ ቢሆንም እስካሁን የምሳ እቃው እና አንድ እግር ጫማው ብቻ ነው የተገኘው።

ሌላ ሚራገብ አጀንዳ ለጊዜው ይቆየንና ትኩረት ሁሉ ወደ ህጻን ማርኮን ይሁን። እናቱ ፣ አባቱ ፣ አብሮት የነበረው ታላቅ ወንድሙ ሰላም አጥተዋል። ለማስረዳት እጅግ በሚከብድ ጭንቀት ውስጥ ነው ያሉት።

የሚመለከተው አካል ከእግዚአብሔር ጋር እረፍት ሚሆን ዜና እንዲያሰማን ትኩረታችንን ሁሉ ለህጻን ማርኮን እናድርግ።

@henokabayneh
691 viewsedited  16:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-12 08:29:17 ጠቅላላ እውቀት

1. አሣ ሲተኛ አይኑን አይከድንም ለምን?

- የአይን ቆብ ስለሌለው

2. በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቤተክርስቲያን ማነው?

- ደብረዳሞ

3. የኮምፒዩተር ሶፍትዌር ፈጣሪ ማን ይባላል?

 - ቢልጌት

4. አትላንቲክ እና ህንድ ውቅያኖስ የት ይገናኛሉ?

- ደቡብ አፍሪካ(cape of good hope)

5. በአሜሪካ የተገኘች አፍሪካዊ ሀገር ማናት?

- ላይቤሪያ

7. ከውልደት እስከ ህልፈተ ህይወት እድገቱን የማያቆም የሰውነት ክፍላችን ምንድነው ?

- ፀጉር እና ጥፍር

@henokpk @henokabayneh

ምንጭ - ከጠቅላላ እውቀት
4.5K views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-09 21:15:06
እነሆ መልካም ዜና !

ዋልያዎቹ በጥሩ ብቃት አሸንፈዋል። የአንድነትን መንፈስ ሚያነቃ ፣ ሀገራዊ ወኔን ሚያነሳሳ ትልቅ ድል ነው።

እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያዬ !

@henokpk @henokabayneh
4.2K viewsedited  18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ