ጠቅላላ እውቀት 1. አሣ ሲተኛ አይኑን አይከድንም ለምን? - የአይን ቆብ ስለሌለው 2. በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ቤተክርስቲያን ማነው? - ደብረዳሞ 3. የኮምፒዩተር ሶፍትዌር ፈጣሪ ማን ይባላል? - ቢልጌት 4. አትላንቲክ እና ህንድ ውቅያኖስ የት ይገናኛሉ? - ደቡብ አፍሪካ(cape of good hope) 5. በአሜሪካ የተገኘች አፍሪካዊ ሀገር ማናት? - ላይቤሪያ 7. ከውልደት እስከ ህልፈተ ህይወት እድገቱን የማያቆም የሰውነት ክፍላችን ምንድነው ? - ፀጉር እና ጥፍር @henokpk @henokabayneh ምንጭ - ከጠቅላላ እውቀት 4.5K views05:29