እነሆ መልካም ዜና ! ዋልያዎቹ በጥሩ ብቃት አሸንፈዋል። የአንድነትን መንፈስ ሚያነቃ ፣ ሀገራዊ ወኔን ሚያነሳሳ ትልቅ ድል ነው። እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያዬ ! @henokpk @henokabayneh 4.2K viewsedited 18:15