Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 323

2022-08-30 15:12:50 በኢትዮጵያ አንድ የዓይን ሀኪም ለ446 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ሰዎችን ይዳረሳል

በአፍሪካ በተለይ ከሰሀራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሀገራት አንድ የዓይን ሀኪም ከአራት መቶ ሺ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ህክምና የሚሰጥ ሲሆን ይህም የዓለም ጤና ድርጀት ከሚያስከምጠው መስፈርት ዝቅ ያለ መሆኑ የዓይን ሀኪሞች ማህበር አስታውቋል፡፡

የዓለም ጤና ድርጅት እ.ኤ.አ አቆጣጠር በ2020 ባስቀመጠዉ መስፈት በአንድ ሀገር ውስጥ በዝቅተኛ ደረጃ አንድ የዓይን ሀኪም ለ250ሺ ሰዎች ህክምና መስጠት አለበት ቢልም ይህ ቁጥር ወደ ኢትዮጲያ ሲመጣ ከዚህ በጣም ዝቅተኛ መሆኑን የማህበሩ ፕሬዝዳንት እና በዓይን ህክምና ሜትሮ ሬቲና ሰብ ሰፔሻሊስት ዶክተር ጸደቀ አሳምነው ከብስራት ሬድዮ ተናግረዋል፡፡

በኢትዮጵያ የሚገኙት የዓይን ሀኪሞች ቁጥር ከ206 አይበልጡም ያሉት ዶክተር ጸደቀ ካለው የህዝብ ቁጥር አንጻር ዝቅተኛ ነው ብለዋል፡፡ በተለይ አሁን ላይ የህዝብ ቆጠራ ባለመደረጉ እንጂ አንድ የዓይን ሀኪም የሚሰጠው ህክምና ከአራት መቶ አርባ ስድስት ሺ በላይ ሰዎች ነዉ ከሚለው ቁጥርም ከፍ ይላል የሚል ግምት እንዳለቸው ተናግረዋል፡፡

የዓይን ህክምና ትምህርት በአዲስ አበባ ፣ጅማ ፣ጎንደር ፣ሀዋሳ የሚሰጡ ሲሆን በቅርቡ ባህርዳር እንደሚጀምር አንስተዋል፡፡ይህ ግን በቂ አለመሆኑን እና ሌሎች የዓይን ሀኪሞችን የሚያፈሩ ተቋማት መጀመር እንዳለባቸው ዶክተር ጸደቀ አያዘው ተናግረዋል፡፡

#ዳጉ_ጆርና
@healthinovation
5.1K viewsAndu Alem, edited  12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 14:58:05

ታላቅ የሆነ የምስራች Miki_Mobile_Laptop_And_Electronics
አዲስ አመትን ምክንያት በማድረግ
ለ 3 ባለእድለኞች እንሸልማለን
ከ እርስዎ የሚጠበቀው ከታች ያለውን LINK JOIN ማድረግ ብቻ

https://t.me/Mikimobiles
4.6K views , 11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 14:05:15 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 14:05:07
ምዝገባው እየተጠናቀቀ ነው

ብዙዎች ተመዝግበው ስልጠናውን በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። በቀሩን ጥቂት ቦታዎች ሳይዘናጉ ፈጥነው ይመዝገቡ!!

የ"PHEM" CPD ስልጠና በብዙዎች ጥያቄ መሰረት ነገ (ረቡዕ) ከጠዋቱ 3:00 ስዓት በፕሮፌሽናል የስልጠና ማዕከል ይሰጣል።

@Professional_CPD_Center

"Basic Public Health Emergency Management (PHEM)" CPD Training (15CEU) for Health Professionals

ለእርስዎ እጅግ በጣም አስፈላጊ ለሆነው የCPD ስልጠና በተፈቀደልን ውስን ቦታ ፈጥነው ይመዝገቡ።

Develope your career, add value to your CV

ይፍጠኑ፤ ይመዝገቡ፤ የልዩ ፓኬጃችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
Secure your seats!!

===========================

Course Topic

Basic Public Health Emergency Management (PHEM)

Participants

All Healthcare Providers

CEU - 15

Fee - 135 ETB/CEU

Registration: Ongoing

Training starts: ረቡዕ ነሐሴ 25, 2014 (Saturday August 31, 2022)

ይደውሉ Call Now
+251977251212
+251929336909
+251911626967
+251920525052
+251931610638

Address:
Addis Ababa, Mexico, Back of Federal Police Hospital, Next to Bisrat Hotel

Get a 15 CEU Accredited Cirtificate!

Follow us
https://t.me/Professional_CPD_Center
463 viewsProfessional CPD Center, 11:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 12:36:08 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
09:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 12:35:50
በቅርቡ የሞያ ፈቃድ ለምታድሱ (CPD) -ነጌ ነሐሴ 25 ይጀምራል-በሁሉም ክልሎች ላላችሁ
አሁን ይደውሉ ይመዝገቡ -------------------------------------------------
Title -Pain Management
ለ -Doctors (All type), ,Nurse ,HO , Anesthesia ,, Midwifery , psychiatry , Physiotherapist
(15 CEU ) - በ1950 ብር ብቻ።
0965412222
0968670067
0462124400
Ethio-American CPD center .
T.me/eahci
5.4K viewsS. Barbara., 09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 12:20:09
የስራ ቅጥር ለነርስ
@healthinovation
1.9K viewsAndu Alem, 09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 12:20:09
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

@healthinovation
1.7K viewsAndu Alem, 09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 11:27:28 የጤና ባለሞያ ከሆኑ ፣ ከታች የሞያ ዘርፎትን በመጫን በሞያዎ የወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ማግኘት ይችላሉ:-


Medical Doctor

Nurse

Public Health

MPH

Midwifery

Pharmacy

Druggist

MRT

Anesthesia

Psychiatry

Optometry

Dentistry

MLT

Health Informatics

HIT

Biomedical

Nutrition

Environmental Health

Physiotherapy

HMIS

IESO

All Vacancies



___
በጤና የሚወጡ የስራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት join us @Thequorachannel


Share
5.8K viewsA M, 08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:56:49
የማጣሪያ ሽያጭ - Disaar Hair Growth Oil - 950 ብር ብቻ
ጥራቱን የጠበቀ የፀጉር ማሳደጊያ ቅባት/Hair Regrowth Treatment/አስመጥተናል
በፀጉር ባለሙያዎች የታየ እና እንከን እማይወጣለት ፀጉር ማብቀያ መሆኑ የተረጋገጠ
የጎንዬሽ ጉዳት የሌለው
በተለያየ ምክንያት
የሳሳ
ራሰ-በርሃ የሆነ
ወደ ውስጥ ገባ ገባ ያለ
የተመለጠ

ለውጡን በ 1-2 ወር ያዩታል
1 bottle 950 2 bottle 1800 3 bottle 2600
ከ2 በላይ ለሚገዙ በነጻ እናደርሳለን

0901222266 / 0915453360
JOIN https://t.me/+XX6CdTWudmVlYTY0
1.4K viewsWellness Corner Sales, 07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ