Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 320

2022-08-31 20:22:54
ለስራ ፈላጊዎች የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ!

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ #48 ባለሙያ ያወጣው


የፌስቡክ ገፃችን fb.com/healthinovation/
ቴሌግራም ቻናላችን T.me/healthinovation
መወያያ ግሩፓችን t.me/HIVN19

ዩቱብ ቻናላችንን ይጎብኙ!
https://youtube.com/channel/UCJMaIEhfYkzcbIOoFab1-iQ
4.3K viewsAndu Alem, 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:52:39
ምርትና አገልግሎታችሁን በ#HIVN ሚዲያ አማራጮቻችን ሊያስተዋውቁ ይችላሉ::

ለተጨማሪ መረጃዎች በ @Andualem0 ያናግሩን!
1.1K viewsAndu Alem, 16:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:04:25
የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት እንደሚቻል አስታወቀ።

ቢሮው የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መውጣቱን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ በክልሉ 451 ሺሕ 21 ተማሪዎች ለፈተና የተመዘገቡ ሲሆን 98 ነጥብ 3 በመቶ የሚሆኑት ፈተና መውሰዳቸውን ገልጿል።

በዚህም የ9ኛ ክፍል የማለፊያ ውጤት ለወንዶች 50 በመቶ እና ለሴቶች 47 በመቶ ነው ብሏል።

በአርብቶ አደሩ አካባቢ የ9ኛ ክፍል ማለፊያ ውጤት በመቶኛ ለወንዶች 47% ለሴቶች 44% ሲሆን ለልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ደግሞ ለወንዶች 44% እና ለሴቶች 41% መሆኑም ተገልጿል።

ማለፊያው ውጤት በአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታ እና በትምህርት ጥራት ላይ ተመስርቶ መወሰኑን የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ግርማ ባይሳ ገልጸዋል::

ሴት ተማሪዎች የተሻለ የፈተና ውጤት በማምጣት ለውጥ አምጥተዋልም ነው ያሉት።

@healthinovation
2.8K viewsAndu Alem, edited  16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:49:43
ውጤት ስለማሳወቅ
በዛሬው እለት ነሃሴ 25/2014 ዓ.ም በኦሮሞ ዞን ጤና መምሪያ ለኮንትራት ቅጥር የፈተና ውጤት።

@healthinovation
2.9K viewsAndu Alem, edited  15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:22:37
ለስራ ፈላጊዎች የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ!

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ #48 ባለሙያ ያወጣው


የፌስቡክ ገፃችን fb.com/healthinovation/
ቴሌግራም ቻናላችን T.me/healthinovation
መወያያ ግሩፓችን t.me/HIVN19

ዩቱብ ቻናላችንን ይጎብኙ!
https://youtube.com/channel/UCJMaIEhfYkzcbIOoFab1-iQ
4.1K viewsAndu Alem, edited  15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:08:05
ውድ ትምህርት ፈላጊዎች ከዚህ ቀደም በዚህ ያጋራናችሁ ማስታወቂያ መሰረት የማመልከቻ ቅፅ የት እናግኝ፣ እንዴት እናመልክት ብላችሁ ተደጋጋሚ ጠይቃችሁናል። ጥያቂያችሁን ለዩኒቨርሲቲያችነ ሬጂስትራር አቅርበን ባገኘነው ምላሽ መሰረት የማመልከቻ ቅፁን ከዚህ በተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ቴሌግራም ገፅ
https://t.me/dprd9
ገብታችሁ በማውረድ (Download) በማድረግ ቅፁን ሙሉ። በአካል ማመልከት ለማትችሉ በዚህ በተጋራው ማስታወቂያ የተጠቀሰውን የኢሜይል አድራሻ ተጠቅማችሁ ማመልከቻችሁን መላክ ትችላላችሁ።

@healthinovation
3.5K viewsAndu Alem, 15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:53:17 የደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከትናት ጀምሮ እስከ ዻጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ.ም የሚቆይ የቀዶ ጥገና ህክምና በዘመቻ እየሰጠ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ከደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር እየተሰጠ ባለው የህክምና አገልግሎት የሚመለከታቸው የህብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎቱን እንዲያገኙም ሆስፒታሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሜዲካል ዳሬክተር ዶ/ር አዲስ ደርበው እንደገለጹት በባለፈው በነበረው ሀገራዊ ችግር ምክንያት ሆስፒታሉ ድንገተኛ ህክምና ላይ ትኩረት ሰጥቶ መቆየቱን አውስተው የቀዶ ጥገና ህክምና ቀጠሮ የነበራቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ሳይስተናገዱ በመቆታቸው በአጭር ጊዜ ለማከም በዘመቻ ህክምና አገልግሎቱ እተሰጠ ይገኛል ብለዋል፡፡
የህክምና ባለሙያዎች የቀዶ ጥገና ህክምና አገልግሎቱን ለመስጠት በከፍተኛ ፍላጎት እና በቁርጠኝነት ወደስራው መግባታቸውንም ዶክተር አዲስ ተናግረዋል፡፡
ከነሃሴ 24 እስከ ዻጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ.ም በዘመቻ በሚሰጠው የቀዶ ጥገና ህክምና አገልግሎትም ከ350 እስከ 400 የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ እንደሚሰራም ገልጸዋል፡፡
ቶሎ የታከመ ታካሚ ቶሎ ይድናል ያሉት ሜዲካል ዳይሬክተሩ የሚመለከታቸው ህብረተሰብ ክፍሎች በተመቻቸላቸው የህክምና አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑም መክረዋል፡፡የጤና ባለሙያዎችም በዘመቻ እየተሰጠ ያለውን የቀዶ ጥገና ህክምና በቅንነት እና በሩህሩህነት መስጠት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል፡፡
ሆስፒታሉ የማህበረሰቡ ሃብት በመሆኑ ያለውን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ ህብረተሰቡ ተባብሮ እንዲሰራም የደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር አዲስ ደርበው መልዕክታውን አስተላልፈዋል፡፡
በሆስፒታሉ እየተሰጠ ባለው የቀዶ ጥገና ህክምና ዘመቻ ህክምና ያገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችም እንደተናገሩት መንግስት ይህን አገልግሎት ማመቻቸቱ ጥሩ መሆኑን ጠቅሰው ተጠቃሚ መሆናቸውንም ገልጸዋል፡፡
ደብረታቦር ኮሙኒኬሽን ነሃሴ 25/2014 ዓ.ም

@healthinovation
4.7K viewsAndu Alem, 13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:33:52
ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ለስራ ፈላጊዎች ያወጣው የቅጥር ማስታወቂያ!
#80 በላይ ሰዎች


የፌስቡክ ገፃችን fb.com/healthinovation/
ቴሌግራም ቻናላችን T.me/healthinovation
መወያያ ግሩፓችን t.me/HIVN19

ዩቱብ ቻናላችንን ይጎብኙ!
https://youtube.com/channel/UCJMaIEhfYkzcbIOoFab1-iQ
4.8K viewsAndu Alem, edited  13:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 16:08:55
Various health professionals (MD, DMD, HO, Pharmacists, Nurses, ...) successfully completed a training on Infection Prevention and Patient Safety, and got certified for the same. Thanks a lot. https://t.me/KindsolutionCPD
This week’s CPD Training Package includes
Common Non-communicable Diseases-NCD (DM, HPTN, Asthma) Ongoing,
Basic Life Support (BLS) and Advanced Cardiac Life Support (ACLS) for all healthcare providers (& First Aid for Canadian Visa requirement),
Motivated, Competent and Compassionate (MCC) for all health work forces,
CEU- 15/Course
Training Fee- 1,800 Birr/course (for AA only)
NB: Registration is also ongoing in Regional cities/towns: Jimma-Metu-Bonga-Mizan-Nekemt, Hawassa-Dilla, Gondar-BahirDar-DebreMarkos, Ambo, DebreBirhan-Desie, Dire Dawa-Harar-Jigjiga, Assosa, Wolkite, Worabe-Butajira, Hossana, Durame, Wolayta Sodo, Arbaminch-Jinka-Sawula, Bishoftu-Mojo-Adama, Assela,…
For more information, you can communicate us

0964088888
0974012201
0974013301
693 viewsKIND SOLUTION & CONSULTANCY PLC- », 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 15:57:50 Junior Physiotherapist
#cheshire_ethiopia @ Addis Ababa

Bachelor's degree in Physiotherapy or in a related field of study
Quanitity Required: 1

Minimum Years Of Experience: #0_years

Deadline: September 1, 2022
How To Apply: Interested applicant who fulfills the above requirement should submit application letter and other credential in person to Cheshire Ethiopia Head office, located adjacent to Ethiopian Management Institute

@healthinovation
4.4K viewsAndu Alem, 12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ