Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 316

2022-09-03 22:41:56 ANNOUNCEMENT

To: All PG Applicants AAU
Subject: Announcing Tentative Exam Schedule
Dear All,
The office of registrar has set TENTATIVE EXAM SCHEDULE for the new PG applicants ENTRANCE EXAM on September 19-20 (Meskerem 9-10 2015EC).
New updates will be sent to you if any.
Post graduate Directorate
Addis ababa university
@healthinovation
1.2K viewsAndu Alem, edited  19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:33:48
ኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 እስከ መስከረም 08/2015 ድረስ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤታቸው ይወስዳሉ

በግልም በመንግስትም ትምህርት ቤቶች ስትማሩ የነበራቹህ የአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ከመስከረም 03/2015 ጀምሮ የማጠናከሪያ ትምህርት በየትምህርት ቤቶቻቹህ እንዲሰጣቹህና እንድትዘጋጁም መመሪያ ወርዷል።

ለማጠናከሪያ ትምህርቱ ሲባል የ2015 የትምህርት ዘመን መጀመሪያ ቀን ላይ ማስተካከያ ተደርጓል።
@healthinovation
3.7K viewsAndu Alem, edited  18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 20:43:39 የዛሬ ነሐሴ 28/2014 ዓም የ @HIVN19 መረጃወቻችን

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ #125 ባለሙያዎች ይፈለጋሉ
https://t.me/healthinovation/14712

የአለታ ወንዶ የመጀመሪያ ሆስፒታል የቅጥር ማስታወቂያ
https://t.me/healthinovation/14710?single

ለወጣቶች የቀረበ ሀገራዊ ጥሪ
የ120 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን የሰላም ዘብና ጠበቃ የሆነውን የሀገር መከላከያ ሰራዊትን እንድትቀላቀሉ ጥሪ
https://t.me/healthinovation/14699

አቃስታ ጠቅላላ ሆስፒታል የዝውውር ማስታወቂያ
https://t.me/healthinovation/14677?single

ቦረና ዩኒቨርሲቲ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
https://t.me/healthinovation/14715?single

አለርት ሆስፒታል የፈተና ጥሪ
https://t.me/healthinovation/14713


በቀዶ ጥገና የሚወልዱ እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ ዝርዝር መረጃ
https://t.me/healthinovation/14711


ከእስራኤል ሀገር በመጡ የቀዶ ህክምና ባለሙያዎች የሚሰጥ ቀዶ ህክምና ተጠቃሚ ሁኑ
30-12-2014 እስከ ጳግሜ -4 ድረስ በጥበበ ጊዮን ሆስፒታል ህክምና ስለሚሰጥ የጠቀስናቸው የህክምና አይነቶች ችግር ያለባቹህ ታካሚወች መጥታቹሁ የህክምና አገልግሎቱን እንድታገኙ ።
ከጥበበ ጊዮን ሪፈራል ሆስፒታል
https://t.me/healthinovation/14693

የፈትና ዉጤት ጦር ኃይሎች ሆስፒታል
https://t.me/healthinovation/14663?single

ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በሊንኮች ማየት ወይም በመወያያ ግሩፓችን @HIVN19 መጠየቅ ይችላሉ::
6.5K viewsAndu Alem, edited  17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 20:43:13
ኖቫ የመድሀኒትና የህክምና እቃዎች ማከፋፈያ

ማነኛውንም የህክምና እቃዎች፣ መድሀኒቶች፣ ግብአቶችን ሲፈልጉ ኖቫ የመድሀኒትና የህክምና እቃዎች አከፋፋይ ጋ ይደውሉልን!

ለአገልግሎት ይደውሉልን 0910197955 0910639948
1.4K viewsAndu Alem, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 19:16:55
ቦረና ዩኒቨርሲቲ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ቴሌግራም ቻናላችን T.me/healthinovation
5.9K viewsAndu Alem, edited  16:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 18:24:30
#2 Planning Monitoring & Evaluation Officer I

መሆኑን እየገለጽን፣ ስማችሁ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 28 የተመዘገበው ተወዳዳሪዎች ባገኛችሁት ውጤት መሰረት ሐሙስ ጳጉሜን 3/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት የቃል ፈተና ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መታወቂያ በመያዝ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ መታወቂያ ያልያዘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑንና ስማችሁ ከተራ ቁጥር 29 እስከ 254 የተመዘገበው ተወዳዳሪዎች የማለፊያ ውጤት ባለማግኘታችሁ ለቃል ፈተና አለመጋበዛችሁንና የማለፊያው ውጤት 20/40 እና ከዚያ በላይ መሆንን እንገልጻለን፡፡

@healthinovation
6.5K viewsAndu Alem, edited  15:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:57:32
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ #125 ባለሙያዎች ይፈለጋሉ

የፌስቡክ ገፃችን fb.com/healthinovation/
ቴሌግራም ቻናላችን T.me/healthinovation
መወያያ ግሩፓችን t.me/HIVN19

ዩቱብ ቻናላችንን ይጎብኙ!
https://youtube.com/channel/UCJMaIEhfYkzcbIOoFab1-iQ
6.8K viewsAndu Alem, 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:46:07
በቀዶ ጥገና የሚወልዱ እናቶች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ

ምጥ በመፍራትም ሆነ በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች አምጠው መውለድ እየቻሉ በቀዶ ጥገና ልጃቸውን የሚገላገሉ እናቶች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መምጣቱን በአበበች ጎበና የእናቶችና ሕጻናት ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር አናንያ ሰለሞን ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

አሃዙ በግል የጤና ተቋማት ላይ ከፍ እንደሚል የሚገልጹት አንድ እናት ደግሞ በመንግሥት የጤና ተቋማት የእናቶችንና የልጆችን የጤና ሁኔታን ያማከለ የወሊድ ዘዴን የሕክምና ባለሙያዎች መርጠው እንደሚጠቀሙ ገልፀው በግል የጤና ተቋማት ግን ለእናቶች ምርጫ ቅድሚያ እንደሚሰጥና ኢኮኖሚያዊ አቅሙ ያላቸው እናቶች በቀዶ ጥገና አልያም በመድኃኒቶችና በመሣሪያ የታገዘ የወሊድ ዘዴን የመምረጥ እድላቸው ከፍተኛ መሆኑን ተናግረዋል።

ለዚህም ምክንያቱን ሲያስረዱ፣ በምጥ ወቅት የሚያጋጥመውን ሕመም መፍራትና ለሚወለዱት ልጆች ጤንነት ከማሰብ የተነሳ እንደሆነ ይገልፃሉ። አንዴ በቀዶ ጥገና የወለዱ እናቶች ድጋሚ ሲወልዱ ድጋሚ ቀዶ ጥገና የማድረግ እድላቸውም ከፍተኛ ነው ብለዋል ለአዲስ ማለዳ።

@healthinovation
6.3K viewsAndu Alem, edited  13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:10:15
የአለታ ወንዶ የመጀመሪያ ሆስፒታል የቅጥር ማስታወቂያ
6.2K viewsAndu Alem, 13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:09:29 # መካነ ህብር ላቦራቶሪ   በ 0 ዓመት ልምድ

Position - Laboratory Technologist 

Qualification - Degree in Laboratory technology. የሙያ ፈቃድ ያለው/ት

Experience - 0 years and above
Work Of Place - Sebatamit
Deadline - 30/12/2014 E.C

        ለመመዝገብ
Cv እና አስፈላጊ መረጃዎችን በመያዝ
በአካል በመገኘት ወይም
በዚህ Email መመዝገብ ትችላላችሁ
              
mekanehibir22@gmail.com

@healthinovation
6.0K viewsAndu Alem, edited  13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ