Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 318

2022-09-02 10:39:07 Vacancy Announcement:-

Organization: St Peter Specialized Hospital

No of Positions: 80+

Location: Addis Ababa

Minimum Experience: #0_year

Professionals needed:-

- 12 #Medical_Doctor (General Practitioner)

- 12 Medical Doctor with various specialty/ subspecialty

- 6 BSc in Clinical pharmacy

- 3 Biomedical Engineer

- 4 BSc in #Pharmacy

- 4 BSc in Medical #Laboratory Technology

- 16 BSc in Medical #Radiology

- 15 BSc in #midwifery

- 4 BSc in #Physiotherapy

- 2 BSc in #Optometry

- 2 BSc in #Anesthesiology

Deadline: September 9 2022

Vacancy Details
https://bit.ly/3x025l6


.
___
በጤና የሚወጡ የስራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት  join us @Thequorachannel


Share
4.1K viewsA M, 07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 09:49:02
USN WHEY
ለአንድ ወር የሚበቃ 20g of protein + 3.7g BCCA per Serving
የጡንቻ ሴሎች የተሻለ ሀይል እንዲያመነጩ እና ከድካም ለማመገም ይረዳል
የከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች አፈጻጸም ያሳድጋል፣
የጡንቻን ዕድገት ያፋጥናል
ድካምን በመቀነስ የእንቅስቃሴን ውጤት ያሳድጋል
ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው
USA Brand
1 kg - 30 Serving - 3500 ብር
FREE DELIVERY
0901222266
0915453360
JOIN https://t.me/+XX6CdTWudmVlYTY0
3.2K viewsWellness Corner Sales, 06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:15:33
ሳንቴ የሕክምና አገልግሎት እና ከፍተኛ ላቦራቶሪ
ሳንቴ
ማለት ጤና ማለት ነው ። ሳንቴ ላብራቶሪ ከ 15 ዓመት በላይ ልምድ ባላቸው የህክምና እና ላብራቶሪ ሠራተኞች ጥራት ያለው አገልግሎት የሚሰጥ የላብራቶሪ እንዲሁም የሕክምና ተቋም ነው።

አድራሻችን፡- ከ ላንቻ ወደ አርባምንጭ አሳ ሬስቶራንት በሚወስደው መንገድ
የናሙና መቀበያ አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ካሳ ግራንድ ሞል አንደኛ ፎቅ፡፡
በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን
0978 67 67 67
9984

ቴሌግራማችን t.me/santeLAB
ፌስቡክ ገፃችን fb.com/santelaboratory ይቀላቀሉን
4.9K viewsSelam, edited  05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 06:43:07 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 06:43:01
3 ተኛ ዙር በጤናዉ ዘርፍ የቢዝነስ እድሎች ተጠቃሚ ይሁኑ
========================

"የጤናው ዘርፍ አልዘመነም ፤ መጉላላት ይበዛዋል ፣ ትኩረት ተነፈገው"   እያሉ ይብሰለሰላሉ?

የህክምና ዘርፉን የሚያዘምን ፤ ትርፋማ በሆነና ለትውልድ የሚሻገር መሰረት ለማሳረፍ እየሰራ ያለ ተቋም ልናስተዋውቆ ቅዳሜ ነሀሴ 28/2014 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ ቀጠሮ ይዘናል !
ኬ ኤም ኤስ ኢቲኤች ኸልዝ ትሬዲንግ አ.ማ የቢዝነስ እድሎችን አመቻችቷል።

የቤተሰብዎንና እርስዎን ጤና እየጠበቁ የሚያተርፉበት ትልቅ ኩባንያ ዛሬዉኑ ይቀላቀላሉ ።


ማሳሰቢያ
======

የቢዝነስ እድሎች ተሳታፋ ለመሆን መመዝገቢያ ይሙሉ:-

https://forms.gle/XQTTh8UZCDuv21FH7

ለበለጠ መረጃ : 9456 /0904868788 ይደዉሉ
5.1K viewsSasy A., edited  03:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 06:05:51 የጎጆ ብሪጅ ሀውሲንግ የፊታችን መስከረም 10 ቀን፤ ለ5 ሺሕ የአገር ውስጥ ሮስካ ተመዝጋቢዎች ዕጣ የማውጣት ሥነሥርዓት እንደሚያከናውን አሰታወቀ
=======#=======

ሐሙስ ነሐሴ 26 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ትሬዲንግ ከዚህ ቀደም ጳጉሜ 03 ቀን 2014 አከናውነዋለሁ ብሎት የነበረውን የዕጣ ማውጣት ሥነሥርዓት ወደ መስከረም 10 ቀን 2015 መቀየሩን በዛሬው ዕለት አስታውቋል።

በዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓቱ ላይም 5 ሺሕ የአገር ውስጥ ሮስካ ተመዝጋቢዎች እንደሚሳተፉበት ገልጿል።

የጎጆ ሃውሲንግ ትሬዲንግ መሥራችና ምክትል ዳይሬክተር ናደው ጌታሁን ዕጣ የሚወጣበት ጊዜ የተራዘመበትን ምክንያት ሲያስረዱ፤ በተመዝጋቢ አባላት የይራዘምልን ጥያቄና በአባላቱን ቁጥር በመጨመር የዕጣ ብዛቱንም ከፍ ለማድረግ በመታሰቡ መሆኑን ተናግረዋል።

በዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይም የ5 ሺሕ የአገር ውስጥ ሮስካ ተመዝጋቢዎች እጣ እንደሚወጣ፣ 4 ያለቁ ሳይቶችን ካርታ ለህብረት ሥራ ማህበራት የማስረከብ፣ 4 ያለቁ ሳይቶች የግንባታ ፍቃድ ርክክብ እንዲሁም አዲስ ለተመዘገቡ 4 መቶ አባላት የሚደራጁበትን ቦታ የማሳወቅ መርሃ ግብሮች እንደሚከናወን ምክትል ዳይሬክተሩ አስረድተዋል።

በተጨማሪም በዕለቱ ከጤና ሚኒስቴርና ከዳሽን ባንክ ጋር ለጤና ባለሙያዎች የመኖሪያ መንደር ለመገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት እንደሚያደርግም ተገልጿል።

ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ የተቋቋመው የዜጎችን የቤት ችግር ለመፍታት ቤት ፈላጊዎችን በህብረት ሥራ ማህበራት አደራጅቶ የቤት ባለቤት ማድረግ ነው ያሉት የጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ የማህበራት ማደራጀት ክፍል ሀላፊ አጋ ፉፋ ሲሆኑ፤ እነዚህንም ማህበራት ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ የራሱን የማህበራት ክፍል በማቋቋም ክትትል እና ድጋፍ እንደሚያደርግ ተናግረዋል።

የህብረት ሥራ ማህበራቱ የራሳቸው የክትትል እና ቁጥጥር ኮሚቴ እንዳላቸው የገለጹት አጋ በማህበር መደራጀታቸው በህብረት ሥራ ማህበረት አዋጅ መሰረት የግንባታ ቦታን የማገኘትና የግንባታ እቃዎችን ከግብር ነፃ የማስገባትን ዕድል ይሰጣቸዋል ብለዋል።

ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ እስካሁን ድረስ 4 ሳይቶች፣ 8 ማህበራት እና 1 ሺሕ 55 አባላትን ማፍራት መቻሉ የተገለጸ ሲሆን፤ መስከረም 11 በሚጀመረው አዲስ ምዝገባም የተሻሻለውን የሮስካ ክፍያ እና አሠራር ለተጠቃሚ በማስተዋውቅ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል።

በዚህም መሠረት 55 ሺሕ ብር የነበረወሰ ቅድመ ክፍያ ወደ 59 ሺህ ብር እንዲሁም በየወሩ ለ10 ዓመታት ይቆጠብ የነበረው የ2 ሺሕ ብር ወርሃዊ መዋጮ ወደ 2 ሺሕ 200 ብር ማሳደጉን አስታውቋል።
መረጃው የ አዲስ ማለዳ ነው

Health info and vaccancy news
ግሩፕ t.me/HIVN19
ቻናል t.me/healthinovation
4.6K viewsAndu Alem, 03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 05:49:48 ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በየትኛውም እድሜ ክልል ላይ ላሉ ሴቶች የተሟላ የጤና አገልግሎት በጥራት የማዳረስ የንቅናቄ መድረክ በይፋ አስጀመረ፡፡
*********
ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ “ በየትኛውም እድሜሽ ላይ” በሚል መሪ ቃል በየትኛውም እድሜ ክልል ላይ ላሉ ሴቶች የተሟላ የጤና አገልግሎት በጥራት የማዳረስ የንቅናቄ መድረክን ዛሬ ሀሙስ ነሀሴ 26 ቀን 2014 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ አመራሮች፣ የኢፌዴሪ የሲቪል ማህበራሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች፣ የማሪ ስቶፕስ ኢትዮጵያ ሰራተኞች እንዲሁም የሚዲያ አካላት በተገኙበት በኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል በይፋ አስጀመሯል፡፡

በንቅናቄ መድረኩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸውን ያስተላለፉት የማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር አቶ አበበ ሽብሩ እንደገለጹት ይህ ንቅናቄ በየትኛውም እድሜ ክልል የሚገኙ ሴት የማህበረሰብ ክፍሎች ከአፍላ ወጣትነት እስከ እድሜ ባለፀጋነት ስሚያጋጥማቸውን ተፈጥሯዊ ክስተቶች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የሚያስችልና የተሟላ የሴቶች ጤናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ሀገራዊ ጥረት ውስጥ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክት መሆኑ ፋይዳውን የላቀ ያደርገዋል ብለዋል፡፡

የንቅናቄ መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር የእናቶች ህፃናት እና የስርዓት ምግብ ዳይሬክተር ዶ/ር መሰረት ዘላለም ባስተላለፉት መልእክት የተጀመረው ሀገራዊ የጤና ፖሊሲ ግቡን እንዲመታ በተለይም በ2030 የእናቶችንና የህጻናትን ሞት ለመቀነስ የተቀመጠውን ግብ ለማሳካት ንቅናቄው ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸው ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያም ይህ አገራዊ የጤና አጀንዳ እውን እንዲሆን የላቀ አበርክቶውን እየተወጣ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡

በመድረኩም በየትኛውም እድሜ ክልል ላይ ላሉ ሴቶች የተሟላ የጤና አገልግሎት በጥራት የማዳረስ አስፈላጊነትንና ይህንኑ ለማሳካተት ማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ እያከናወነ የሚገኘውን ተግባር የማርኬቲንግና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት በቀለ አብራርተዋል፡፡ በተሳታፊዎች በኩል በርእሰ ጉዳዩ ዙሪያ የተለያዩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ተነስተው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን ክቡር አቶ ፋሲካ ሞላ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የማጠቃያ ንግግር አድርገው የንቅናቄ መድረኩ በስኬት ተጠናቋል፡፡
4.6K viewsAndu Alem, 02:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 00:04:18 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:13:23 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 22:13:18
በተለያየ የሙያ ዘርፍ Senior experts and Specialists ተሳታፊ የሆኑበት Basic PHEM CPD ስልጠና ከዛሬ ጠዋት ጀምሮ መሰጠት ተጀምሯል።

በቀጣይ ቅዳሜ Next Saturday

ሁሉንም የጤና ባለሞያ አሳታፊ እና ወቅታዊ የሆነ CDP ስልጠና ከProfessional CPD Center!

"Antimicrobial Resistance Prevention and Containment (AMR)" CPD Training (15CEU)

@Professional_CPD_Center

ይፍጠኑ! ይመዝገቡ

የስልጠናው ተካፋይ መሆኖን ያረጋግጡ

ሶስት ተከታታይ ስልጠናዎችን ከኛ ጋር ይውሰዱ፥ አራተኛውን በመረጡት የስልጠና አይነት በነፃ ይሰልጥኑ።

ቀድመው ይመዝገቡ!!
Secure your seats!!
===========================


Course Topic

Antimicrobial Resistance Prevention and Containment (AMR)

Participants

All Health Care Providers

CEU - 15

Fee - 135 ETB/CEU

Registration: Ongoing

Training starts: ቅዳሜ ነሐሴ 28 ጠዋት 3:00, 2014 (Saturday September 3, 2022)

ይደውሉ Call Now
+251929336909
+251977251212
+251911626967
+251920525052
+251931610638

Address:
Addis Ababa, Mexico, Back of Federal Police Hospital, Next to Bisrat Hotel

Get a 15 CEU Accredited Cirtificate!

Follow us
https://t.me/Professional_CPD_Center
997 viewsProfessional CPD Center, 19:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ