Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 315

2022-09-04 11:35:59
ሳንቴ የሕክምና አገልግሎት እና ከፍተኛ ላቦራቶሪ
ሳንቴ
ማለት ጤና ማለት ነው ። ሳንቴ ላብራቶሪ ከ 15 ዓመት በላይ ልምድ ባላቸው የህክምና እና ላብራቶሪ ሠራተኞች ጥራት ያለው አገልግሎት የሚሰጥ የላብራቶሪ እንዲሁም የሕክምና ተቋም ነው።

አድራሻችን፡- ከ ላንቻ ወደ አርባምንጭ አሳ ሬስቶራንት በሚወስደው መንገድ
የናሙና መቀበያ አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከገነት ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው ካሳ ግራንድ ሞል አንደኛ ፎቅ፡፡
በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉልን
0978 67 67 67
9984

ቴሌግራማችን t.me/santeLAB
ፌስቡክ ገፃችን fb.com/santelaboratory ይቀላቀሉን
3.9K viewsSelam, edited  08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 11:20:25
CREATINE 100 Serving ለ100 ቀናት የሚበቃ የጡንቻ ሴሎች የተሻለ ሀይል እንዲያመነጩ ይረዳል
የከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች አፈጻጸም ያሳድጋል
የጡንቻን ዕድገት ያፋጥናል
ድካምን በመቀነስ የአንጓል ተግባር ያሳድጋል
ከነርቭ፣ የስኳር እንዲሁም የፓርኪንሰን በሽታዎች ለመከላከል እንደሚረዳ ጥናቶች ያሳያሉ
ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው
500g - 100 Serving
2900 ብር FREE DELIVERY
0901222266
0915453360
3.1K viewsWellness Corner Sales, 08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 10:58:53 Share 'Obstetrics Mx Protocol for Health Centers. MOH - Final Revised Edited 2021- 5-14-21.pdf'
4.3K viewsAndu Alem, 07:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 10:27:42 Vacancy Announcement:-

Organization: Lucy Multi-Specialty Medical Center

No of positions: 125 ( 85 health professionals)

Location: Addis Ababa

Professionals needed:-

- 40 Nurse

- 10 Scrub Nurse

- 5 Midwife

- 10 Laboratory Technologist

- 10 Clinical Pharmacist

- 10 Pharmacy Technician

- 5 Radiographer

Minimum Experience: #0_year

Deadline: September 6 2022

Vacancy Details
https://bit.ly/3eotTtS


___
በጤና የሚወጡ የስራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት  join us @Thequorachannel


Share
4.8K viewsA M, 07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 10:21:12
ኖቫ የመድሀኒትና የህክምና እቃዎች ማከፋፈያ

ማነኛውንም የህክምና እቃዎች፣ መድሀኒቶች፣ ግብአቶችን ሲፈልጉ ኖቫ የመድሀኒትና የህክምና እቃዎች አከፋፋይ ጋ ይደውሉልን!

ለአገልግሎት ይደውሉልን 0910197955 0910639948
548 viewsAndu Alem, 07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:39:05
Join our platform to get daily medical updates on Scholarships, Grant oppourtunities, Events, CPD courses, Medical Insider blogs and much more

Telegram

LinkedIn

Website
4.8K viewsMichael, 06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:51:47
የልጆች ማቆያ (DAY CARE)

የቤት ሰራተኛ አማሮታል?
ልጄን የት ላርገው ብለው ተጨንቀዋል?

እንግዲያዉስ ወደ እናት የልጆት መቆያ ጎራ ይበሉ!
ከ3 ወር እስከ 4 ዓመት ያሉ ልጆችን ተቀብለን እንደ እናት እንከባከባል።

በንፁህ ስፍራ፣ ከበቂ መጫወቻ እና በዘርፉ ሰፊ ልምድ ባላቸው ማለሞያዎች ተዘጋጅተን እንጠብቆታል

ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት እንሰራለን።

ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ

አድራሻ ፡- ለቡ ሙዚቃ ቤት
0901222266
122 viewsWellness Corner Sales, 04:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 07:30:09
Different health professionals (MD, DMD, HO, Pharmacists, Nurses, ...) successfully completed a CPD training on IPPS, and got certified for the same last Sunday. Thanks a lot. https://t.me/KindsolutionCPD
This week’s CPD Training Package includes
Common Non-communicable Diseases-NCD (DM, HPTN, Asthma)- Completed,
Basic Life Support (BLS) for healthcare providers (& First Aid for Canadian Visa requirement)-Completed
Motivated, Competent and Compassionate (MCC) for all health work forces-Ongoing
CEU- 15/Course
Training Fee- 1,800 Birr/course (for AA only)
NB: Registration is also ongoing in Regional cities/towns: Jimma-Metu-Bonga-Mizan-Nekemt, Hawassa-Dilla, Gondar-BahirDar-DebreMarkos, Ambo, DebreBirhan-Desie, Dire Dawa-Harar-Jigjiga, Assosa, Wolkite, Worabe-Butajira, Hossana, Durame, Wolayta Sodo, Arbaminch-Jinka-Sawula, Bishoftu-Mojo-Adama, Assela,…
For more information, you can communicate us

0964088888
0974012201
0974013301
67 viewsKIND SOLUTION & CONSULTANCY PLC- », 04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 00:44:24
#2 Procurement Officer IV
#3 Procurement Officer III

መሆኑን እየገለጽን፣ ግዢ ባለሙያ IV ስማችሁ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 5 እና ግዢ ባለሙያ III  ስማችሁ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 6 የተመዘገበው ተወዳዳሪዎች ባገኛችሁት ውጤት መሰረት ሰኞ ነሀሴ 30/2014 ዓ.ም ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት የቃል ፈተና ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መታወቂያ በመያዝ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ መታወቂያ ያልያዘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑንና ግዢ ባለሙያ III ስማችሁ ከተራ ቁጥር 7 እስከ 9 የተመዘገበው ተወዳዳሪዎች የማለፊያ ውጤት ባለማግኘታችሁ ለቃል ፈተና አለመጋበዛችሁንና የማለፊያ ውጤት 15/40 እና ከዚያ በላይ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Alert hospital
@healthinovation
2.4K viewsAndu Alem, edited  21:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:45:51 Jigjiga university

NOTICE TO ALL COLLEGE OF BUSINESS & ECONOMICS AND COLLEGE OF MEDICINE AND HEALTH SCIENCE POSTGRADUATE APPLICANTS REGULAR AND WEEKEND ENTRANCE EXAMINATION.

It Is recalled that the entrance exam for postgraduate program candidates for regular and weekend programs (Jigjiga, Godey, Dhagahbour And Fik) has been scheduled on Saturday, September 3, 2022, Morning at 8:30 A.M and Afternoon 2:30 PM

Entrance Exam Venues:
- In Jigjiga City, JJU main campus
- In Godey City, Godey Health Science College
- In Degahbur City, Degahbur TVET College
- In Fik Town, Fik TVET college

N.B All applicants should came with their identification card.

Health info and vaccancy news
@healthinovation
1.0K viewsAndu Alem, edited  19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ