Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 317

2022-09-03 16:09:10 TGCSH- Call for Seeker
ታላቅ የምስራች
==========
ከነሐሴ 30- ጷግሜ 4/2014 ዓ.ም ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከእስራኤል ሐገር ከሚመጡ ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ባለሞያዎች ጋር በመተባበር በዘመናዊ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ የቀዶ ህክምና (Laparoscopic Surgery) አገልግሎት ይሰጣል::

አገልግሎት የሚሰጥባቸው ዘርፎች
------------------------------------------

1. የሐሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (Laparascopic cholecystectomy)

2. የጉረሮ ካንሰር እና ሌሎች የጉረሮ ህመሞች ቀዶ ህክምና (Esophageal disease and other related pathologies surgery)

3. የጨጓራ ካንሰር እና ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ህክምና (Gastric cancer and other gastric pathologies surgery)

4. የቆሽት፣ የሐሞት ቱቦ እና የጣፊያ ቀዶ ህክምና (Hepatopancreaticobiliary surgery) እና

5. የአንጀት ካንሰር እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ህክምና (Colorectal and other related diseases surgery) ናቸው::

ስለሆነም ችግሩ ያለባችሁ ህሙማን ወደ ሆስፒታሉ በመምጣት የአግልግሎቱ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እንሳተላልፋለን::

የጋራ ጥረት ለማኅበረሰብ ጤንነት!

ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
5.9K viewsAndu Alem, 13:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:28:38 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 15:28:34
Reminder
=======

KMS ETH Health Trading S.C business  meeting  will be live after 30 minutes @ 4:00 PM

To join our meeting click zoom :
https://us06web.zoom.us/j/85310211172?pwd=N2ovTTI4ZkhuVzFsK2M2Q2krWkpwZz09

#Don't  miss it


ማሳሰቢያ
======

የኬ ኤም ኤስ ኢ ቲ ኤች ኽልዝ ትሬዲንግ አ.ማ ቀጥታ የቢዝነስ ዉይይት ከ 30 ደቂቃ  በሗላ  ማለትም ከቀኑ 10: 00  ይጀምራል ።

ዉይይቱን ለመቀላቀል የዙም ሊንክ ይጫኑ :https://us06web.zoom.us/j/85310211172?pwd=N2ovTTI4ZkhuVzFsK2M2Q2krWkpwZz09

እንዳያመልጥዎ
6.1K viewsSasy A., 12:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 13:50:31
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ #125 ባለሙያዎች ይፈለጋሉ

የፌስቡክ ገፃችን fb.com/healthinovation/
ቴሌግራም ቻናላችን T.me/healthinovation
መወያያ ግሩፓችን t.me/HIVN19

ዩቱብ ቻናላችንን ይጎብኙ!
https://youtube.com/channel/UCJMaIEhfYkzcbIOoFab1-iQ
8.2K viewsAndu Alem, edited  10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 12:17:58 የጤና ባለሞያ ከሆኑ ፣ ከታች የሞያ ዘርፎትን በመጫን በሞያዎ የወጡ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ማግኘት ይችላሉ:-


Medical Doctor

Nurse

Public Health

MPH

Midwifery

Pharmacy

Druggist

MRT

Anesthesia

Psychiatry

Optometry

Dentistry

MLT

Health Informatics

HIT

Biomedical

Nutrition

Environmental Health

Physiotherapy

HMIS

IESO

All Vacancies



___
በጤና የሚወጡ የስራ ማስታወቂያ እና ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት join us @Thequorachannel


Share
7.3K viewsA M, 09:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:01:06 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:00:28
ሀዋሳ፣ይርጋለም እና አካባቢው ለምትገኙ የጤና ባለሞያዎች

ለሁሉም የጤና ባለሞያዎች የሚሆን የCPD ስልጠና Adolescent and Youth Health በሀዋሳ ከተማ።

ምዝገባ ላይ ነን ይደዉሉ፣ይመዝገቡ

የስልጠና ክፍያ= 140ETB/CEU

Course Topic :-
[  ] Trainees(ሠልጣኞች)- All Health Professionals
CEU- 15
Course Duration(የስልጠና ቀናት)- 3 days

የልዩ ቅናሽ ጥቅሎች

ከማንኛውም የጤና ተቋም ወይም ከድርጅቶች ለምትመጡ
ሦስት እና ከዛ በላይ ሆናችሁ በግሩፕ ለምትመዘገቡ
የጤና ባለሞያውን ገቢ ከግምት በማስገባት ሙያ ፈቃዳችሁን ለምታሳድሱ ሶስት ተከታታይ ስልጠናዎች እኛ ጋር ሲሰለጥኑ አራተኛውን ሥልጠና በነፃ ይወሰዳሉ
እንዲሁም ለአካል ጉዳተኞች/ልዩ ትኩረት ለሚሹ
Hosted By(አዘጋጅ)- Serving Spirit Health Consultancy & CPD Center Incollaboration with Hawassa Health Science College
Trainers/አሰልጣኞች- (Internist)

የስልጠና ቦታ:- ሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
ከደቡብ ጤና ቢሮ ጋር ተያይዞ ወደ ታቦር ተራራ በሚወስደው መንገድ
For more info & Registration

+251912651602
+251911958133
+251923704224 
+251900181485(Dr Nebu Hawassa Coordinator)
Follow us on telegram
https://t.me/servingspirithealthconsultancy1
2.0K viewsEnat, edited  10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 13:00:05
ለሁሉም የጤና ባለሞያዎች የሚሆን የCPD ስልጠና Integrated Emergency Management በቀጣይ ሳምንት ይሰጣል።

ፈጥነው ይመዝገቡ

የልዩ ቅናሽ ጥቅሎች
ከማንኛውም የጤና ተቋም ወይም ከድርጅቶች ለምትመጡ
ሦስት እና ከዛ በላይ ሆናችሁ በግሩፕ ለምትመዘገቡ
የጤና ባለሞያውን ገቢ ከግምት በማስገባት ሙያ ፈቃዳችሁን ለምታሳድሱ ሶስት ተከታታይ ስልጠናዎች እኛ ጋር ሲሰለጥኑ አራተኛውን ሥልጠና በነፃ ይወሰዳሉ
እንዲሁም ለአካል ጉዳተኞች/ልዩ ትኩረት ለሚሹ
የስልጠና ክፍያ= 140ETB/CEU
Trainees (ሠልጣኞች)- All Health Professionals
Trainer-(Assistant Professor)
CEU- 15
Training Date Sep 7-9(ጳጉሜ 2-4)

Hosted By(አዘጋጅ)- Serving Spirit Health Consultancy & CPD Center

የስልጠና ቦታ:- ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ፊት ለፊት በሚገኘው ቦሌ አምባሳደር ሆቴል
For more info & Registration

+251912651602
+251911958133
+251923704224 
Follow us on
https://t.me/servingspirithealthconsultancy1
You can also visit our website
https://servingspirit1.com/
1.8K viewsEnat, edited  10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:10:45
የፈትና ዉጤት ጦር ኃይሎች ሆስፒታል
@healthinovation
4.3K viewsAndu Alem, edited  08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 11:09:42
ኖቫ የመድሀኒትና የህክምና እቃዎች ማከፋፈያ

ማነኛውንም የህክምና እቃዎች፣ መድሀኒቶች፣ ግብአቶችን ሲፈልጉ ኖቫ የመድሀኒትና የህክምና እቃዎች አከፋፋይ ጋ ይደውሉልን!

ለአገልግሎት ይደውሉልን 0910197955 0910639948
3.8K viewsAndu Alem, 08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ