Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 319

2022-08-31 21:37:05
ጅንካ ዩንቨርስቲ ያወጣው ሥራ ቅጥር ማስታወቂያ

የፌስቡክ ገፃችን fb.com/healthinovation/
ቴሌግራም ቻናላችን T.me/healthinovation
መወያያ ግሩፓችን t.me/HIVN19

ዩቱብ ቻናላችንን ይጎብኙ!
https://youtube.com/channel/UCJMaIEhfYkzcbIOoFab1-iQ
3.9K viewsAndu Alem, edited  18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:18:13
ውጤት ስለማሳወቅ
በዛሬው እለት ነሃሴ 25/2014 ዓ.ም በኦሮሞ ዞን ጤና መምሪያ ለኮንትራት ቅጥር የፈተና ውጤት።

@healthinovation
1.4K viewsAndu Alem, 18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:08:12
ዛሬ በ ኮልፌ ክ/ከተማ በ ወረዳ 2 ጤና ጣብያ የነበረንን የIPPS ስልጠና የመጀመሪያውን ዙር አጠናቀናል ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን።

በቀጣይ የፊታችን አርብ የሚጀምር "integrated emergency" ስልጠና
ፈጥነው ይመዝገቡ
1000ብር ብቻ!!

0911975717/0988143656
ደውላቹ መመዝገብ ትችላላቹ።

።EDNA COUNSULTANCY AND
CPD CENTER
4.4K viewseden mesfin, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:56:36 የዛሬ ነሐሴ 25/2014 ዓ. ም #HIVN መረጃዎቻችን

ቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ለስራ ፈላጊዎች ያወጣው የቅጥር ማስታወቂያ!
#80 በላይ ሰዎች
https://t.me/healthinovation/14542

በ2015 ዓም የትምህርት ዘመን በመንግስት ትምህርትቤቶች የተማሪ የመመዝገቢያ ማስከፈል  አይፈቀድም
https://t.me/healthinovation/14561

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሠራተኞች የጋራ ህንፃ መኖሪያ ቤት የህብረት ሥራ ማህበር አደረጃጀትና አፈፃፀም ደንብ ቁጥር 129/2014
https://t.me/healthinovation/14546

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር ከተቋሙ በከፍተኛ ውጤት ለተመረቁ 18 ተማሪዎች በ2015 የትምህርት ዘመን ነጻ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል አወዳደሮ መስጠት እንደሚፈልግ ገልጿል፡፡ ዝርዝር መረጃው
https://t.me/healthinovation/14530

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
https://t.me/healthinovation/14538

ለስራ ፈላጊዎች የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ!
ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጤና ቢሮ #16 ባለሙያ ያወጣው
https://t.me/healthinovation/14541?single

ተጨማሪ ሥራ ቅጥሮች
https://t.me/healthinovation/14562
https://t.me/healthinovation/14563

የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ የ8ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዛሬ ጀምሮ በኢንተርኔት ላይ ማየት እንደሚቻል አስታወቀ።
https://t.me/healthinovation/14578

በኢ-ፌ-ድ-ሪ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ለመደበኛ ሰራዊት የወጣ ማስታወቂያ ሰሜን ሜጫ
https://t.me/healthinovation/14584

ያለማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ስለሚቋረጥበት ሁኔታዎች /በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ መሠረት/
https://t.me/healthinovation/14585


የደብረታቦር አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከትናት ጀምሮ እስከ ዻጉሜ 5 ቀን 2014 ዓ.ም የሚቆይ የቀዶ ጥገና ህክምና በዘመቻ እየሰጠ መሆኑን አስታወቀ፡፡
https://t.me/healthinovation/14570

ውጤት ስለማሳወቅ
በዛሬው እለት ነሃሴ 25/2014 ዓ.ም በኦሮሞ ዞን ጤና መምሪያ ለኮንትራት ቅጥር የፈተና ውጤት።
https://t.me/healthinovation/14577?single
6.5K viewsAndu Alem, 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:54:30 Health info & vacancy news (HIVN) pinned a photo
17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:54:27
#ለጤናዎ ዘርፍ የድጅታል ትራንስፎርሜሽን ፈር ቀዳጅ ለሆነዉና በጤናዉ ስርዓት ግዙፍ ካምፓኒ ለሆነዉ ኬ ኤም ኤስ ኢ ቲ ኤች ኽልዝ ትሬዲንግ አ.ማ ( KMS ETH Health Trading S.C ) ባለቤትና ተጠቀሚ ይሆኑ ዘንድ እነዎ ከሰኔ 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ በሼር ሽያጭ ላይ ይገኛል ።

ካምፓኒው ጤናዎ(TENAWO) የሚባል የሞባይል መተግበሪያና ድህረገፅ እንዲሁም የጥሪ ማዕከል 9456 በመክፈት በስራ ላይ ይገኛል። ካምፓኒው ከ 100 በላይ  የጤና ተቋማትና ከ 200 በላይ የሃኪሞች አብረዉት ይሰራሉ።

ለራስዎና ለቤተሰብዎ የጤና ዋስትና ደራሽ ለሚሆነዉ ኩባንያ ዛሬዉኑ ከ www.tenawo.com ድህረገፅ ላይ በመግባት የመመዝገቢያ ቅፁን ሞልተዉ ይላኩ።

የሼር ሽያጭ የተከፈተዉ ለጥቂት ወራት ስለሆነ ይህ እድል እንዳያልፈዎ ዛሬዉኑ ይቀላቀሉ ።

ለበለጠ መረጃ በአጭር የጥሪ ማዕከል 9456 ወይም 0904868788 ይደዉሉ።

መመዝገቢያ ቅፅ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfjYuB2Oc_1S8AE1XBFuHWR_HMElHNzc5uo81UKVAYpqVfYVQ/viewform?usp=pp_url

#የጤንነትዎ ዋስትና በጤናዎ !!!
3.8K viewsSasy A., 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:39:41
ኖቫ የመድሀኒትና የህክምና እቃዎች ማከፋፈያ

ማነኛውንም የህክምና እቃዎች፣ መድሀኒቶች፣ ግብአቶችን ሲፈልጉ ኖቫ የመድሀኒትና የህክምና እቃዎች አከፋፋይ ጋ ይደውሉልን!

ለአገልግሎት ይደውሉልን 0910197955 0910639948
3.9K viewsAndu Alem, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:38:37 ያለማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ስለሚቋረጥበት ሁኔታዎች /በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ መሠረት/
=======================
የሥራ ውል ከሠራተኛው ጠባይ ወይም የሠራተኛው የመሥራት ችሎታን ከሚመለከቱ ግልጽ ሁኔታዎች ወይም ከድርጅቱ ድርጅታዊ አቋም ወይም የሥራ እንቅስቃሴ ጋር ግንኙነት ባላቸው ምክንያቶች ብቻ ሊቋረጥ ይችላል፡፡
የሚከተሉት የሥራ ውልን ለማቋረጥ ተገቢ ምክንያቶች ሆነው ሊቆጠሩ አይችሉም፡፡
#ሠራተኛው በሠራተኞች ማኀበር አባል መሆኑ ወይም #በማኀበሩ ሕጋዊ ተግባሮች ተካፋይ መሆኑ፤
ሠራተኛው የሠራተኞች ተጠሪ ሆኖ ለመሥራት መፈለጉ ወይም መሥራቱ፤
ሠራተኛው በአሠሪው ላይ ቅሬታ ማቅረቡ ወይም በፍርድ ቤት በቀረበ ክስ ወይም በሌላ ሰው ክስ ተካፋይ መሆኑ፤
የሠራተኛው ብሔር፣ ጾታ፣ ሐይማኖት፣ የፖለቲካ አመለካከት፣ የጋብቻ ሁኔታ፣ ዘር፣ ቀለም፣ የቤተሰብ ኃላፊነት፣ የዘር ሐረግ፣ እርግዝና ወይም ማኀበራዊ አቋም፡፡
በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ ቁጥር 1156 አንቀጽ 27 ላይ እንደተመለከተው፦
1. በኀብረት ስምምነት በሌላ አኳኋን ካልተወሰነ በስተቀር የሥራ ውልን ያለማስጠንቀቂያ ማቋረጥ የሚቻለው በሚከተሉት ምክንያቶች ብቻ ነው፡፡
2. ሠራተኛው የሥራ ሰዓት ለማክበር የማይችልባቸው ሁኔታዎች ተብለው በኅብረት ስምምነት በሥራ ደንብ ወይም በሥራ ውሉ ከተዘረዘሩት ምክንያቶች ውጪ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው በስድስት ወር ውስጥ 3. በጠቅላላው ለስምንት ጊዜ የሥራ ሰዓት አለማክበር፤
በዚህ አዋጅ ከተመለከቱ እረፍቶች እና ልዩ ልዩ ፈቃዶች ውጪ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው በስድስት ወር ውስጥ ለአምስት ቀናት ከሥራ መቅረት፤
4. በሥራው ላይ የማታለል ተግባር መፈፀም፤
5. የራሱን ወይም የሌላ ሰው ብልጽግናን በመሻት በማንኛውም የአሠሪው ንብረት ወይም ገንዘብ አለአግባብ መጠቀም፤
6. ሠራተኛው ሥራውን ለመሥራት ችሎታ እያለው የሥራ ውጤቱ ባለማቋረጥ በኀብረት ስምምነት ወይም በሥራ ደንቡ ወይም በሁለቱ ወገኖች መግባባት ከተወሰነው የምርት ጥራትና መጠን በታች ሲሆን፤
6. እንደጥፋቱ ክብደት በሥራው ቦታ አምባጓሮ ወይም ጠብ አጫሪነት ተጠያቂ መሆን፤
7. በወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ መገኘትና በጥፋቱም ምክንያት ለያዘው ሥራ ብቁ ሆኖ አለመገኘት፤
8. በአሠሪው ንብረት ወይም ከድርጅቱ ሥራ ጋር በቀጥታ ግንኙነት ባለው ማናቸውም ንብረት ላይ ሆነ ብሎ ወይም በከባድ ቸልተኝነት ጉዳት ማድረስ፤
9. በአንቀጽ 14 ንዑስ አንቀጽ (2) የተመለከቱትን ሕገወጥ ድርጊቶች መፈጸም፤
10. በሠራተኛው ላይ ከ30 ቀናት ለሚበልጥ ጊዜ የእሥራት ፍርድ ተወስኖበት ከሥራ ሲቀር፤
11. ያለማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ለማቋረጥ ያስችላሉ ተብለው በኀብረት ስምምነት የተወሰኑ ሌሎች ጥፋቶችን መፈፀም፤
12. አንድ አሠሪ በዚህ አንቀጽ መሰረት የሥራ ውል በሚያቋርጥበት ጊዜ የሥራ ውሉ የሚያቋረጥበትን ምክንያትና ቀን በመጥቀስ ለሠራተኛው በፅሁፍ መግለፅ አለበት፡፡
አንድ አሠሪ በዚህ አንቀጽ መሰረት የሥራ ውሉን ለማቋረጥ ያለው መብት ውሉ የሚቋረጥበት ምክንያት መኖሩን ካወቀ ከ30 የሥራ ቀናት በኋላ በይርጋ ይታገዳል፡፡
በዚህ አንቀጽ መሰረት የሠራተኛው የሥራ ውል እንዲቋረጥ ከመደረጉ በፊት ሠራተኛውን ከሥራ አግዶ ማቆየት ስለሚቻልበት ሁኔታ በኅብረት ስምምነት ሊወሰን ይችላል፡፡ ሆኖም የዕገዳው ጊዜ ከ30 የሥራ ቀናት መብለጥ የለበትም፡፡

Via Tsegaye Demeke - Lawyer
@healthinovation
3.9K viewsAndu Alem, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:28:52
በኢ-ፌ-ድ-ሪ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር ለመደበኛ ሰራዊት የወጣ ማስታወቂያ ሰሜን ሜጫ

Health info and vaccancy news
@healthinovation
4.2K viewsAndu Alem, edited  17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 20:28:48
4.1K viewsAndu Alem, 17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ