Get Mystery Box with random crypto!

Health info & vacancy news (HIVN)

የሰርጥ አድራሻ: @healthinovation
ምድቦች: ጤና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 67.20K
የሰርጥ መግለጫ

Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq
Our group 👉t.me/HIVN19
Channel 👉t.me/healthinovation
Official website 👉 www.tenajobs.com
COC discussion 👉 t.me/HIVN19
WhatsApp 👇
whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02
ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 322

2022-08-30 19:46:44
PhD and MSc programs for interested applicants @Ambo_University for 2015 E.C Academic Year
5.8K viewsAndu Alem, 16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 19:38:58
5.9K viewsAndu Alem, 16:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:30:24
ለድሬዳዋ አስተዳደር ነዋሪዎች በሙሉ

ከድሬዳዋ ማህበረሰብ በደረሰን ቅሬታ መሰረት አብዛኞች መድሃኒት ቤቶች የምሽት አገልግሎት እንደማይሰጡ ጥቆማዎች ደርሰውናል።

ከዚህ በኋላ የግል መድሃኒት ቸርቻሪዎች ከታች በተቀመጠው ድልድል መሰረት የለሊት አገልግሎት እንዲሰጡ መወሰኑን እናሳውቃለን።
2.2K viewsAndu Alem, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:30:24
አዲስአበባ ጤና ቢሮ የፈተና ጥሪ
2.1K viewsAndu Alem, 15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:20:27
Trainees from various health professions (MD, HO, Pharmacists, Nurses, ...) successfully completed a training on Infection Prevention and Patient Safety, and got certified for the same. Thanks a lot. https://t.me/KindsolutionCPD
This week’s CPD Training Package includes
Common Non-communicable Diseases-CND (DM, HPTN, Asthma),
Basic Life Support (BLS) and Advanced Cardiac Life Support (ACLS) for all healthcare providers (& for Canadian Visa requirement),
Motivated, Competent and Compassionate (MCC) for all health work forces,
CEU- 15/Course
Training Fee- 1,800 Birr/course (for AA only)
NB: Registration is also ongoing in Regional cities/towns: Jimma-Metu-Bonga-Mizan-Nekemt, Hawassa-Dilla, Gondar-BahirDar-DebreMarkos, Ambo, DebreBirhan-Desie, Dire Dawa-Harar-Jigjiga, Assosa, Wolkite, Worabe-Butajira, Hossana, Durame, Wolayta Sodo, Arbaminch-Jinka-Sawula, Bishoftu-Mojo-Adama, Assela,…
For more information, you can communicate us

0964088888
0974012201
0974013301
362 viewsKIND SOLUTION & CONSULTANCY PLC- », 15:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:14:31
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ኦሮሞ ዞን ጤና መምሪያ ያወጣው ሥራ ቅጥር

@healthinovation
2.1K viewsAndu Alem, 15:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:12:53 " በ2 ጎን ፅንፍ ተይዞ እየተደረገ ያለው የማህበራዊ ሚዲያ ጦርነት በጣም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው " - የቆቦ ነዋሪ

በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጩ ያሉ ያልተረጋገጡ መረጃዎችና ሀሰተኛ ፕሮፖጋንዳዎች መሬት ላይ ያለውን እና ቀጥተኛ የጦርነት ገፈጥ ቀማሽ የሆነውን ማህበረሰብ እየጎዳ ነው።

አንድ ለቪኦኤ ሬድዮ ቃላቸውን የሰጡ ከቆቦ ደሴ ተፈናቅለው የገቡ የቆቦ ነዋሪ ማህበራዊ ሚዲያው ላይ የሚሰራጨው መረጃ መሬት ላይ ካለው ሀቅ እንደማይገናኝ ገልፀዋል።

" በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚታየው የፉክክር ጉዳይ ነው የሚመስለው " ያሉ ሲሆን ለአብነት ቆቦ ተለቀቀች ተብሎ የሚሰራጨው ሀሰት እንደሆነና የህወሓት ታጣቂዎች በከተማው እንዳሉ ይህን እዛው ካሉ ቤተሰቦቻቸው እንደተገለፀላቸው አስረድተዋል።

ከዚህ ቀደም በነበረው ጦርነት ወቅትም የፉክክር እና የውድድር ነገር ነው ያለው በሰው ሀብት፣ በሰው ነፍስ፣ በሰው ንብረት ጨዋታ የተያዘ ነው የሚመስለው ሲሉ የማህበራዊ ሚዲያውን ሁኔታ ገልፀዋል።

እኚሁ የቆቦ ነዋሪ በ2 ጎን ፅንፍ ተይዞ እየተደረገ ያለው የማህበራዊ ሚዲያ ጦርነት በጣም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው ፤ ለአብነት ቆቦ በመንግስት ኃይል ስር ገብታለች ተብሎ ከተነገረበት ሰዓት ጀምሮ ብዙ ተፈናቃይ ወገኖች እንመለስ የሚል የእግር ጉዞ ጀምሮ ነበር ብለዋል።

የማህበራዊ ሚዲያ ትክክለኛ መረጃ እንዳይገኝ እና ህዝቡ እራሱን እንዳያደራጅ እያደረገው ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

በሌላ በኩል ፤ " ያልተያዘውን ተይዟል፤ በዚህ ገቡ፣ በዚህ ወጡ " በሚል ህዝብ ተሸብሮ ንብረቱን ጥሎ እንዲፈናቀል ፣ ከተሞች እንዳይረጋጉ የሚያደርጉ አካላትም ቀጥተኛ የጦርነት ገፈጥ ቀማሽ ወገኖችን እየጎዱ በመሆናቸው ከድርጊታቸው ቢታቀቡ ሲሉ አንድ የቤተሰባችን አባል መልዕክታቸውን ልከዋል። TM

@healthinovation
2.1K viewsAndu Alem, 15:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:01:15 Health info & vacancy news (HIVN) pinned « በቅርቡ የሞያ ፈቃድ ለምታድሱ (CPD) -ነጌ ነሐሴ 25 ይጀምራል-በሁሉም ክልሎች ላላችሁ አሁን ይደውሉ ይመዝገቡ ------------------------------------------------- Title -Pain Management ለ -Doctors (All type), ,Nurse ,HO , Anesthesia ,, Midwifery , psychiatry , Physiotherapist (15 CEU…»
15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 18:00:46 በቅርቡ የሞያ ፈቃድ ለምታድሱ (CPD) -ነጌ ነሐሴ 25 ይጀምራል-በሁሉም ክልሎች ላላችሁ
አሁን ይደውሉ ይመዝገቡ -------------------------------------------------
Title -Pain Management
ለ -Doctors (All type), ,Nurse ,HO , Anesthesia ,, Midwifery , psychiatry , Physiotherapist
(15 CEU ) - በ1950 ብር ብቻ።
0965412222
0968670067
0462124400
Ethio-American CPD center .
T.me/eahci
1.5K viewsS. Barbara., 15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 17:44:25
የልጆች ማቆያ (DAY CARE)

የቤት ሰራተኛ አማሮታል?
ልጄን የት ላርገው ብለው ተጨንቀዋል?

እንግዲያዉስ ወደ እናት የልጆት መቆያ ጎራ ይበሉ!
ከ3 ወር እስከ 4 ዓመት ያሉ ልጆችን ተቀብለን እንደ እናት እንከባከባል።

በንፁህ ስፍራ፣ ከበቂ መጫወቻ እና በዘርፉ ሰፊ ልምድ ባላቸው ማለሞያዎች ተዘጋጅተን እንጠብቆታል

ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት እንሰራለን።

ያሉን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ

አድራሻ ፡- ለቡ ሙዚቃ ቤት
0901222266
2.0K viewsWellness Corner Sales, 14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ