Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን በዘርፉ የሚሰጡ የብቃት ማረጋገጥ አገልግሎቶች ከስራ ቀናት | Health info & vacancy news (HIVN)

የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን በዘርፉ የሚሰጡ የብቃት ማረጋገጥ አገልግሎቶች ከስራ ቀናት በተጨማሪ ቅዳሜ ቀን ለተገልጋዮች አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።

በዚህም ዘርፉ የብቃት ማረጋገጥ አገልግሎት ማግኘት የፈለጉ የጤና ባለሙያዎች፣ የምግብና ጤና ነክ ተቋማት ቅዳሜ ጠዋት መጥተው አገልግሎቱን ማግኘት የሚችሉም መሆኑ ተጠቁሟል።

@healthinovation