Get Mystery Box with random crypto!

Getachew shiferaw

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachewshiferaw — Getachew shiferaw
የሰርጥ አድራሻ: @getachewshiferaw
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.30K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2024-02-11 07:56:21
29.5K views04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-07 10:27:42 ሰበር ዜና

ብልፅግና አቡነ ጴጥሮስን ከሰሰ

"ሊገድሉኝ ሲዘጋጁ አመለጥኳቸው" ደብረፅዮን

5 ፓርቲዎች የአዋጁን መራዘም ተቃወሙ



14.6K viewsedited  07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-06 09:51:26 በስጋት የተዋጠው ፓርላማ

ለአብይ  ማብራሪያ የተንከራተቱት ባለስልጣናት

ህወሓት ያወገዘው  የፓርላማ ውሎ



15.9K viewsedited  06:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-05 13:10:44
16.9K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-05 13:10:38 የአማራ ሕዝብ ብልፅግናን አስቤዛ የጠየቀ አስመሰለውኮ። የአማራ ሕዝብ በሕይወት የመኖር፣ እንደ ሰው ተከብሮ የመኖር፣ የአገር ባለቤትነት፣ የማንነት፣ የፍትሕና እኩልነት ግዙፍ ጥያቄዎች ነው ያሉት። በዓለም ማንም ሊጥሳቸው አይገባም የተባሉ መብቶችን ሁሉ ነው የተነጠቀው።

ልጆቹ በግፍ ታስረዋል! በድሮን እየተደበደበ ነው! ወደ ዋና ከተማው ማለፍ አይችልም!

ብልፅግና ለማሾፍ ወደ አማራ ክልል ስለሄደ "መንግስት አቅሙ በፈቀደ አያጓድልም" ይልሃል። አቅሙን ለመግደል ነው እየተጠቀመበት ያለው። ደግሞ ህዝብ አስቤዛ አሟላልኝ ብሎ አልጠየቀም። የአማራ ህዝብ ብልፅግናን አልፈለገም። የጠየቀውም መብቱን ነው። የጠየቀው ችሮታን አይደለም። አቅሙ ፈቀደም አልፈቀደም ጉዳዩ አይደለም።

ይህ ግን ለብልፅግና ንቀትና ርካሽ ፕሮፖጋንዳ ማሳያ ነው!
16.1K views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-05 10:33:12 "ፋኖ ማለት እኛ ነን" ተሰብሳቢዎች

የብልፅግና አመራሮች የገጠማቸው ተቃውሞ

የህወሓትና ኤርትራ ድርድር



16.1K viewsedited  07:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-04 10:24:23 "ማህበራዊ ሚዲያ ወግቶኛል" መከላከያ፣

"ከአብይ አልጠብቅም" ጌታቸው ረዳ፣

የሽመልስ ልዩ ጥበቃ ምክንያት፣

መሃል መቀሌ የተገኘው ነዳጅ
.


14.4K viewsedited  07:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-03 11:10:51 አገዛዙ መራዊ ላይ በፈፀመው ጭፍጨፋ የሟቾች ቁጥር 100 በላይ ሆኗል። ይህ ጭፍጨፋ የተፈፀመው ከተማው ውስጥ ምንም አይነት ውጊያ ባልነበረበት ንፁሃን ከየቤቱ እየተለቀሙ ተወስደው ነው።

በቀለኛው አገዛዝ ለህዝብ መቀጣጫ እንዲሆን በሚል ንፁሃኑን አስፓልት ዳር ረሽኗቸዋል። ጦርነቱ በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀ ነው ሲባል ከመራዊ የተሻለ ምስክር ሊኖር አይችልም።

ትናንት አዋጁን ያራዘሙት እንደመራዊ በርካታ ከተሞች ላይ አማራን ለመጨፍጨፍ ነው! ግን ይህ ጭካኔ ይበልጥ የህዝብ አመፅና ቁጣን ይጠራል እንጅ አማራውን አንገት አያስደፋውም። ከእየ ቤቱ ተይዞ መንገድ ላይ ከመረሸን ጫካ ሄዶ መፋለምን እንዲመርጥ እየተደረገ ነው!
20.7K views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-03 10:27:13 "ጥንቃቄ ይደረግ" የፋኖ አመራሮች

የእነ ሽመልስ አመፅና መግለጫ

ቴድሮስ አድሃንኖም ያለቀሰበት ምክንያት


15.4K viewsedited  07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-02 15:06:16 ሰበር መረጃ

ዛሬ በፓርላማ የተከሰተው

የብልፅግና ተቋም የአዋጁን መራዘም ተቃወመ

የአዋጁ መራዘም ምክንያቶች



13.7K viewsedited  12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ