Get Mystery Box with random crypto!

Getachew shiferaw

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachewshiferaw — Getachew shiferaw
የሰርጥ አድራሻ: @getachewshiferaw
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.30K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2024-02-02 11:11:26 ሰበር ዜና!

ብልፅግና ፋኖን ማሸነፍ አልቻልኩም ብሎ አዋጅ አራዘመ

የኦሮሚያው አመፅ መሪዎች

ህወሓትና ብልፅግና ተካካዱ



14.7K viewsedited  08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 14:48:40 ፓርላው ውስጥ በርካታ አስከሬን ተገኘ

መከላከያ የፋኖ ቤተሰቦችን ረሸነ

ጌታቸው ረዳ የአብይን ሽልማት ተቃወመ



15.8K viewsedited  11:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-01 10:28:39 "መከላከያ ከኦሮሚያ ይውጣልን፣ አብይ የጦር ወንጀለኛ ነው" ሰልፈኞቹ፣


መጅሊሱ ብልፅግናን በይፋ ደገፈ፣


ፋኖ ድርድሩን አልተቀበለውም



16.1K viewsedited  07:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 14:37:25 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አመፁ

ተከበበ የተባለው ሽመልስ ተናገረ

"ትግራይን አገር ለማድረግ እየሰራን ነው"




16.3K viewsedited  11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-31 10:41:11 ፋኖ ቀነ ገደብ አስቀመጠ

ሽመልስ አብይ ላይ አመፀ?

ብልፅግና ቁርጡን እንዲናገር ተጠየቀ



17.1K viewsedited  07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-30 19:43:37 አብይ አህመድ ከጣሊያን አስመለስኳት ስለሚላት አውሮፕላን ትናንት የተሰራ እውነታ ነው!



13.8K views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-30 14:12:58 ሰበር ዜና!

ብልፅግና ማህበራዊ ሚዲያን ሙሉ በሙሉ ለመዝጋት ወሰነ፣

ወልቃይት ክፍለጦርና የጀኔራሉ አነጋጋሪ ቅስቀሳ፣


ከአድዋ ድል በዓል በፊት በርካታ ወጣቶች ሊታሰሩ ነው!



15.0K viewsedited  11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-30 10:30:25 "የአማራ መከላከያ  ሰራዊት እኔ ነኝ" ፋኖ

ኦሮሚያ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል

"መከላከያ ከክልሉ እንዳይወጣብኝ" የአማራ ክልል አመራር




14.9K viewsedited  07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-29 21:03:02 በዚህ ፍጥነት የልደቱን ምክር ይሰማል ብዬ አልጠበኩም ነበር። አሜን በል ወገን!
14.7K views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-01-29 15:27:20 ወደጣሊያን የሄዱት 40 የልዑክ ቡድን አባላት ለሰበር ዜና የሚሆን አጀንዳ እያዘጋጁ ነው!

አብይ ለግል ዝና ሲል በርካታ የዱፕሎሚሲ ጥረቶችን አክሽፏል። አንዲት እናት በአብይ ምክንያት በሚሊዮን ዶላሮች አጥታለች






15.9K viewsedited  12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ