Get Mystery Box with random crypto!

❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ etsemeaza — ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ etsemeaza — ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @etsemeaza
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

የአባቶች ጥበብ ይተነተንበታል ። 🔰የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው ፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል🦅፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
➫የተለያዩ መድሀኒቶችን
➫ለተለያዩ በሽታ መፍትሄ
➫የተለያዩ የብራና መፅሀፍት
@fihsoBot

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-30 15:46:06
ወንድም በወንድሙ ላይ ምላጭ ሲስብ ማየት እጅጉን ያማል። የዘመኑ ፖለቲከኛ እኛን ለማጫረስ ሁለት ሦስት ጊዜ ሲጥር ተመልክተነዋል። እኛ ግን ሴራው አልገባንም።
አባቶቻችንም ዝምታን መርጠዋል።
ሕመም ነው
119 views12:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 20:11:57 ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ pinned «∞∞∞ ለገበያ ∞∞∞ ሰላም ሰላም ወዳጆቼ!! በንጽሕናና በጥንቃቄ፡የምታደርጉት መፍትሔ ሐብት መንድግና፡መስተፋቅር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሐብት ወአምጽኦ ንዋይ መንድግ ወመስተፋቅር ወግርማ ሞገስ ጨርኤል 7 ጊዜ ሸኒኤል 7 ጊዜ ጨማ 7 ጊዜ ሮርማ 7 ጊዜ ሸፍን 7 ጊዜ ኡራኤል 7ጊዜ በዝ ቃልከ ስልብ ልቦሙ ለነገሥት ወለመኳንንት ለካሕናት ወለዲያቆናት ወለኩሎሙ…»
17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:36:42 ∞∞∞ ለገበያ ∞∞∞
ሰላም ሰላም ወዳጆቼ!! በንጽሕናና በጥንቃቄ፡የምታደርጉት መፍትሔ ሐብት መንድግና፡መስተፋቅር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሐብት ወአምጽኦ ንዋይ መንድግ ወመስተፋቅር ወግርማ ሞገስ ጨርኤል 7 ጊዜ ሸኒኤል 7 ጊዜ ጨማ 7 ጊዜ ሮርማ 7 ጊዜ ሸፍን 7 ጊዜ ኡራኤል 7ጊዜ በዝ ቃልከ ስልብ ልቦሙ ለነገሥት ወለመኳንንት ለካሕናት ወለዲያቆናት ወለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ከመ የኀቡኒ ወርቀ ወብሩረ ፄወ ወእክለ ሐብተ ወብሩረ ፍቅረ ወሰላመ ወሲሳየ ለገብርከ/ለአመትከ
ገቢሩ፦ በሰባቱ ቀለማት ጽፈሕ የእፀ ነድ የፈላፁት ሥር ጋር ጨምረሕ በቀኝ ክንድ ወይም አንገት መያዝ ነው፡፡

@etsemeaza
246 viewsedited  15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 15:14:58 + ለክረምት ፲፩ኛ እሑድ (ከነሐሴ ፳፪-፳፮) +
እማኅበር እስከ አብርሃም ዕጒለቋዓት ደሰያት «ዓይነ ኵሉ» ይትበሃል።

መዝሙር:- «ይሁበነ ዝናመ በጊዜሁ፣ ይሁበነ ዝናመ በጊዜሁ፣ ወይሁበነ እክለ በረከት፤ ያርኁ ክረምተ ይገብር ምሕረተ ወይሁበነ ዝናመ ዝናመ በረከት፤ [ይ] ከሢቶ ዓይኖ ሰፊሆ የማኖ፤ ይፌኑ ሣህሎ ወበዘአእመረ ይሴባሕ፤ [ይ] ወሠርዐ ሰንበተ ለሰብእ ዕረፍተ፤ ወብውህ ሎቱ ይኅድግ ኃጢአተ፤ [ይ] ዓይነ ኲሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያሁ፤ ይሁቦሙ ሲሳዮሙ በጊዜሁ።

❖ መልእክታት:-
➊· ዕብራውያን ፫ : ፩-ፍጻሜ /3 : 1-ፍጻሜ
➋· ያዕቆብ ፭ : ፩ - ፲፪ /5 : 1 - 12
➌· የሐዋርያት ሥራ ፳፪ : ፩ - ፳፪ /22:1-22

❖ ምስባክ ዘቅዳሴ
ዓይነ ኲሉ ነፍስ ይሴፎ ኪያከ።
አንተ ትሁቦሙ ሲሳዮሙ በጊዜሁ።
ትሰፍሕ የማንከ ወታጸግብ ለኲሉ እንስሳ ዘበሥርዓትከ።
ትርጉም፦
የሁሉ ዓይን አንተን ተስፋ ያደርጋል፤
አንተም ምግባቸውን በየጊዜው ትሰጣቸዋለህ።
አንተ እጅህን ትዘረጋለህ፥ ሕይወት ላለውም ሁሉ መልካምን ታጠግባለህ።
(መዝ ፻፵፬ : ፲፭ - ፲፮ /144:15-16)

❖ ወንጌል ዘቅዳሴ
ዮሐንስ ፮ : ፵፩-ፍጻሜ /6:41-ፍጻሜ
@፵፩
እንግዲህ አይሁድ። ከሰማይ የወረደ እንጀራ እኔ ነኝ ስላለ ስለ እርሱ አንጐራጐሩና።
፵፪
አባቱንና እናቱን የምናውቃቸው ይህ የዮሴፍ ልጅ ኢየሱስ አይደለምን? እንግዲህ። ከሰማይ ወርጃለሁ እንዴት ይላል? አሉ።
፵፫
ኢየሱስ መለሰ አላቸውም። እርስ በርሳችሁ አታንጐራጕሩ።
፵፬
የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
፵፭
ሁሉም ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ ተብሎ በነቢያት ተጽፎአል፤ እንግዲህ ከአብ የሰማ የተማረም ሁሉ ወደ እኔ ይመጣል።
፵፮
አብን ያየ ማንም የለም፤ ከእግዚአብሔር ከሆነ በቀር፥ እርሱ አብን ዐይቶአል።
፵፯
እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።
፵፰
የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።
፵፱
አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤

ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው።
፶፩
ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።
፶፪
እንግዲህ አይሁድ። ይህ ሰው ሥጋውን ልንበላ ይሰጠን ዘንድ እንዴት ይችላል? ብለው እርስ በርሳቸው ተከራከሩ።
፶፫
ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም።
፶፬
ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።
፶፭
ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
፶፮
ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
፶፯
ሕያው አብ እንደ ላከኝ እኔም ከአብ የተነሣ ሕያው እንደምሆን፥ እንዲሁ የሚበላኝ ደግሞ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል።
፶፰
ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል
፶፱
በቅፍርናሆም ሲያስተምር ይህን በምኵራብ አለ።

ከደቀ መዛሙርቱም ብዙዎች በሰሙ ጊዜ። ይህ የሚያስጨንቅ ንግግር ነው፤ ማን ሊሰማው ይችላል? አሉ።
፷፩
ኢየሱስ ግን ደቀ መዛሙርቱ ስለዚህ እንዳንጐራጐሩ በልቡ አውቆ አላቸው። ይህ ያሰናክላችኋልን?
፷፪
እንግዲህ የሰው ልጅ አስቀድሞ ወደ ነበረበት ሲወጣ ብታዩ እንዴት ይሆናል?
፷፫
ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።
፷፬
ነገር ግን ከእናንተ የማያምኑ አሉ። ኢየሱስ የማያምኑት እነማን እንደ ሆኑ አሳልፎ የሚሰጠውም ማን እንደ ሆነ ከመጀመሪያ ያውቅ ነበርና።
፷፭
ደግሞ። ስለዚህ አልኋችሁ፥ ከአብ የተሠጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም አለ።
፷፮
ከዚህም የተነሣ ከደቀ መዛሙርቱ ብዙዎች ወደ ኋላ ተመለሱ፤ ወደ ፊትም ከእርሱ ጋር አልሔዱም።
፷፯
ኢየሱስም ለአሥራ ሁለቱ። እናንተ ደግሞ ልትሔዱ ትወዳላችሁን? አለ።
፷፰
ስምዖን ጴጥሮስ። ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሔዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤
፷፱
እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም ብሎ መለሰለት።

ኢየሱስም። እኔ እናንተን አሥራ ሁለታችሁን የመረጥኋችሁ አይደለምን? ከእናንተም አንዱ ዲያብሎስ ነው ብሎ መለሰላቸው።
፸፩
ስለ ስምዖንም ልጅ ስለ አስቆሮቱ ይሁዳ ተናገረ፤ ከአሥራ ሁለቱ አንዱ የሆነ እርሱ አሳልፎ ይሠጠው ዘንድ አለውና።

✞ ቅዳሴ - ዘኤጲፋንዮስ (ዐቢይ) - በግዕዝ ዜማ
____
394 views12:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:20:32
289 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 21:20:31
283 views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 22:38:11
483 views19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-22 22:35:17 Live stream started
19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 16:51:07 ༒༻° ሥርዓተ ማኅሌት ዘነሐሴ ኪዳነ ምሕረት ༒༻°

፩/ ነግሥ ( ለኲልያቲክሙ )

ሰላም ለኵልያቲክሙ እለ ዕሩያን በአካል፤
ዓለመክሙ ሥላሴ አመ ሐወፀ ለሣህል፤
እምኔክሙ አሐዱ እግዚአብሔር ቃል፤
ተፈጸመ ተስፋ አበው በማርያም ድንግል፤
ወበቀራንዮ ተተክለ መድኀኒት መስቀል፡፡

ዚቅ፦

ወታስተሥርዪ ኃጢአተ ሕዝብኪ ተበውሐ ለኪ ፨ እም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ፨ ከመ ትኵኒ ተንከተመ ለዉሉደ ሰብእ፨ ለሕይወት ዘለዓለም ፨ ለኪ ይደሉ ከመ ትኵኒ መድኀኒቶሙ ለመሐይምናን ሕዝብኪ ፨ ኦ መድኀኒተ ኵሉ ዓለም ወልድኪ ሣህሎ ይክፍለነ ሰአሊ ለነ ቅድስት፡፡

፪/ ነግሥ ( እምጌቴሴማኒ ፈለሰት )

እምጌቴሴማኒ ፈለሰት ኀበ ዘሉዓሌ መካን፤
ውስተ ቤተ መቅደስ ረባቢ ዘመሳክዊሁ ብርሃን፤
አንቀጸ አድኅኖ ማርያም ጽላተ ኪዳን፤
ኵሉ ይብልዋ በአኅብሮ ዘበዕብራይስጢ ልሳን፤
ዕፀ ጳጦስ ይእቲ እንተ በአማን ቅድስተ ቅዱሳን፤
እመቅድሀ ከርሣ ተቀድሐ አስራባተ ወይን፤
ወበውስቴታ ተሠርዓ ቊርባን፡፡

ዚቅ፦

ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን መዝገቡ ለቃል ፨ ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን አንቀጸ ብርሃን፨ ዕፀ ጳጦስ እንተ በአማን ጽጌ ደንጐላት ፨ ሐረገ ወይን ዘእምነገደ ይሁዳ፨ እንተ ሠረፀት ለሕይወት፡፡

፫/ ለፍልሰተ ሥጋኪ ( መልክአ ኪዳነ ምሕረት )

ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ኀበ ሕንጻ ሕይወት ተሐደሰ፤
እምቅድመ ዝኒ ኀቤሁ ሥጋ ወልድኪ ፈለሰ፤
ቤዛዊተ ዓለም ማርያም አስተበቊዓኪ አንሰ፤
ትቤዝዊ በኪዳንኪ ዘዚአየ ነፍሰ፤
እስመ በሥራይኪ ለቊስልየ ቀባዕክኒ ፈውሰ፡፡

ዚቅ፦

ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ፨ ወማኅደሩ በጽድቅ ዘገብራ ከሃሊ፨
ፈለሰት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ ፨ በመሰንቆሁ እንዘ የኃሊ፨ ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ ወዓሊ።

ወረብ፦

ደብተራ ፍጽምት ዘጳውሊ ፈለሰት እምዘይበሊ ኀበ ኢይበሊ፤
በመሰንቆሁ እንዘ የሐሊ ዳዊት አቡሃ ዘወልዳ
ወዓሊ።

፬/ ለዝክረ ስምኪ ( መልክአ ማርያም )

ሰላም ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝ፤
እምነ ከልበኒ ወቊስጥ ወእምነ ሰንበልት ምዑዝ
ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ትእዛዝ፤
ይስቅየኒ ለለጽባሑ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ፤
ከመ ይሰቅዮ ውኂዝ ለሠናይ አርዝ፡፡

ዚቅ፦

ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ፨ ወልድኪ ይጼውዓኪ፨
ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር፡፡

ወረብ፦

ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ ማኅደረ መለኮት፤

ወልድኪ ወልድኪ ይጼውዓኪ ውስተ ሕይወት ወምንግሥተ ክብር።

፭/ ለእስትንፋስኪ ( መልክአ ማርያም )

ሰላም እስትንፋስኪ ዘመዐዛሁ ሕይወት፤
ከመ መዐዛ ዕፅ ኅሩይ ዘውስተ ገነት፤
ማርያም ድንግል ቤተ ቅድሳት፥
ጽንሕኒ ውስተ ሠናይ ወሰውርኒ እሞት፤
በአክናፍኪ ርግብየ ኅሪት፡፡

ዚቅ፦
ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ፨ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል፨ ወኵሉ ነገራ በሰላም፡፡

ወረብ፦

ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ ፤
መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል መዓዛ አፉሃ ታንሶሱ፡፡

፮/ ለፍልሰተ ሥጋኪ ( መልክአ ፍልሰታ )

ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ ዘኢይቀብል ሞገሱ፤
ወዘኢይነጽፍ ባሕርየ ተውዳሱ፤
ማርያም ታዕካ ለእግዚአብሔር ጽርሐ መቅደሱ፤
ተበሃሉ በሰማያት እለ ኪያኪ አፍለሱ፤
ማርያምሰ እንተ በምድር ታንሶሱ ፡፡

ዚቅ፦

ማርያም ጽርሕ ንጽሕት ማኅደረ መለኮት ፨እኅቶሙ ለመላእክት ሰመያ ሰማያዊት ፨ እንተ በምድር ታንሶሱ፡፡

ወረብ፦

ማርያም ጽርሕ ንጽሕት ፤
ማኅደረ መለኮት ጽርሕ ንጽሕት።

°༺༒༻° አንገርጋሪ °༺༒༻°

ትርሢተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ፤
ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ሠናይትየ፥
ፀቃውዕ ይውኅዝ እምከናፍሪሃ ፡፡

ወረብ ዘአመላለስ፦

ትርሢተ ወልድ መለኮት ወፍቅር ኀደረ ላዕሌሃ፤

ይቤላ ርግብየ ወይቤላ ወይቤላ ሠዓለም፡፡

°༺༒༻° እስመ ለዓለም °༺༒༻°

በአልባሰ ወርቅ ዑፅፍት ወኁብርት ፤ እኅትየ መርዓት አዳም አጥባትኪ እምወይን መዓዛ ዕፍረትኪ እምኲሉ አፈው፤ እትፌሣሕ ወእትኃሰይ ብኪ፤ ናፍቅር አጥባተኪ እምወይን ፤ ርቱዕ አፍቅሮትኪ ኲለንታኪ ሠናይት እንተ እምኀቤየ ፤ አልብኪ ነውር ወኢምንትኒ በላዕሌኪ ፃዒ እምሊባኖስ እኅትየ መርዓት።

°༺༒༻° አቡን በ ፰ °༺༒༻°

እኅትነ ይብልዋ ወይኬልልዋ ነያ ሐዳስዩ ጣዕዋ፤ ጸቃውዕ ይውሕዝ እምከናፍሪሃ /እኅትነ ይብልዋ/ ከመ ቅርፍተ ሮማን መላትሒሃ /እኅትነ ይብልዋ/ ልዑል ሠምራ ዳዊት ዘመራ /እኅትነ ይብልዋ/ በቤተ መቅደስ ተወክፍዋ/እኅትነ ይብልዋ/።

°༺༒༻° ዓራራይ °༺༒༻°

እንተ ክርስቶስ በግዕት እንተ ታስተርኢ እምርኁቅ ብሔር፤ ከመ መድበለ ማኅበር እንተ ትሔውጽ እምአድባር፤ እንተ ኮነት ምክሐ ለኵሎን አንስት፤ ኢያውዓያ እሳተ መለኮት፤ ሱራፌል ወኪሩቤል ይኬልልዋ፤ ንጽሕት በድንግልና አልባቲ ሙስና፤ መድኀኒት ይእቲ ንብረታ ጽሙና ፤ ፀምር ፀዓዳ እንተ አልባቲ ርስሐት ፡፡

°༺༒༻° ሰላም °༺༒༻°

ንዒ ኀቤየ እንቲአየ ሠናይት ርግብየ፤ መዓዛ አፉሃ ከመ ኮል ወኲሉ ነገራ በሰላም።

°༺༒༻° °༺ ተፈጸመ °༺༒༻°°༺༒

እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ የፍጥረቱ ሁሉ የመዳን ምልክት ነሽና አቤቱ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ አድኝን ለዘለዓለሙ አሜን!!!!
459 views13:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-19 22:24:54 መልክአ መለኮት ወጊጋር
493 views19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ