Get Mystery Box with random crypto!

❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

የቴሌግራም ቻናል አርማ etsemeaza — ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️
የቴሌግራም ቻናል አርማ etsemeaza — ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️
የሰርጥ አድራሻ: @etsemeaza
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.02K
የሰርጥ መግለጫ

የአባቶች ጥበብ ይተነተንበታል ። 🔰የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው ፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል🦅፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።
➫የተለያዩ መድሀኒቶችን
➫ለተለያዩ በሽታ መፍትሄ
➫የተለያዩ የብራና መፅሀፍት
@fihsoBot

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-06-24 21:25:24
የሱዳን ሽቱ እና የጥበብ ስራዎቹ
ብዙን ግዜ ለጥበብ ስራ ለአስማት ለመንፈስ ህክምና የሱዳን ሽቱ እጅግ ጠቃሚና አስፈልላጊ ነው የሱዳን ሽቱ ከማንኛውም ጋዝ የፀዳ በመሆኑም መናፍስትን መሳብ እና መማረክ ይችላል ።
የሱዳን ሽቱ በዋነኝነት ለመስተሳልምነት የውላል ለፍቅር ወይም በተለምዶ ለመስተፋቅርነት አስፈላጊ ከሚባሉ ገቢሮች አንዱ እና ዋነኛው በመሆን ያገለግላል

@etsemeaza
512 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 17:25:35 ሰላም ወዳጆቸ
የቻናሉ አባል ቁጥር እየቀነሰ መጣ ይህ የሚያመለክተው ደግሞ የማጋራችሁ ነገር ጥቅም እንደ ሌለው የሚያስቡት ብዙዎች ናቸው ማለት ነው ። እናንተስ ምን ትላላችሁ? ቻናሉ ይዘጋ? ወይስ ይቀጥል?
503 views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 10:34:59 ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች

በቅንነት ሸር እናድርግ

ዛሬ የብዙዎቻችን ችግር የሆነውንና ከሕብረተሰብ ፍቅር ቀረቤታ የሚያርቀነን መጥፎ የአፍ ጠረን እናያለን

ብዙውን ገዜ መጥፎ የአፍጠረን ከፍቅር አጋር ከቤተሰብ ከስራ ባልደረባ ከማሕበራዊ ኑሮ ወዘተ በነፃነትና በሰላም ለመኖር ያሳቅቃል
ሰላም ይነሳል ያሸማቅቃል የበታችነት ስሜት እንዲሰማ ያደርጋል

ሰውእንዲርቀን ያደርጋል የሚቀርብን ወይም የሚያውቀን ሰው እንዲጠቋቆምብን ያደርጋል ።

መጥፎ የአፍጠረን እንዴት የመጣል ?

በንፅህና ጉለት (የጥርስን ንፅህና) ባለመጠበቅ
በከባድ ጨጓራ ቁስለት
በጥርስ መቦርቦር (ቁስለት)
ከጭንቅላት ላይ ባለ ነቀርሳ ህመም ውሀ መሰል ፈሳሽ አለው አድሮ ወደ ካንሰር ይቀየራል
በክፉ የአይነ ጥላ ቁራኛ መንፈስ
በክፉ የዛር መንፈስ ( ከቤተሰብ የወረደ)
በሰው እጅ ( እጀሰብእ )

መጥፎ የአፍጠረንን እንዴት እናክመዋለን

የጥርስ ንፅህናን በመጠበቅ
የተለያዩ ሕመሞች ካሉ ተንከባክቦ በማዳን
የተለያየ የአይነ ጥላ የመናፍስት ችግር ካለ በተለያየ መልኩ በማስወገድ
መጥፎ የአፍጠረንን ማስወገድ እንችላለን

ለመጥፎ የአፍጠረን እፅዋታዊ መፍትሔ

#እንስላል
የእንስላል እንጨቱንም ሆነ ቅጠሉን እርጥቡንም ሆነ ቆርጦ አድርቆ አስቀምጦ በደንብ እያኘኩ ውሀውን መትፋት ነው ይህን ድርጊት መጥፎ የአፍ ጠረኑ እስኪ ጠፋ ተከታታይ መጠቀም ነው።
ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የለውም



@etsemeaza
686 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 11:31:23 ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ pinned «የሕዝብ መስተፋቅር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መስተሳልም ወመስተፋቅር ዘአቡነ አብርሃም ጫጫሚ ላጥሂላ በፌ ሻፌ ዮፍታሔ ብርሃ ላሃ ዮድ ፩ዱ አብ ቅዱስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ሙራድያኤል ሜሎስ ማኅየዊ ፩ዱ ወልድ ቅዱስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ጽኑዕ አማኑኤል ሐዊ ማኅየዊ ፩ዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር እሳት ሱሀል…»
08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-19 11:29:14 የሕዝብ መስተፋቅር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መስተሳልም ወመስተፋቅር ዘአቡነ አብርሃም ጫጫሚ ላጥሂላ በፌ ሻፌ ዮፍታሔ ብርሃ ላሃ ዮድ ፩ዱ አብ ቅዱስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ሙራድያኤል ሜሎስ ማኅየዊ ፩ዱ ወልድ ቅዱስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ጽኑዕ አማኑኤል ሐዊ ማኅየዊ ፩ዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር እሳት ሱሀል ሰላማዊ ከለላዊ ማኅየዊ በአማን አብ ቅዱስ ፍልፍልያኖስ አልቅያኖስ አልማዝያኖስ በአማን ወልድ ቅዱስ አልፍናዮስ አዝዮስ ህልናዝዮስ በአማን ውእቱ መንፈስ ቅዱስ በብር ቀለበት ፵፱ ጊዜ ደግመህ ከቀለበቱ ላይ እትፍ እትፍ ብለህ ከጣትህ አድርግ

@etsemeaza
1.9K viewsedited  08:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 21:06:17 ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ pinned «ምጥ ለጸናባት ቶሎ እንድትወልድ በውኃ የሚጸለይ ጸሎት =-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=- ጸሎተ ፅኑሳት ሶበ ታስተበርክ በሐራስ ወትጼውዕ ስሞ ለእግዚአብሔር ወፈኑ ምሕረተከ ሩፋኤልሃ መልአክከ ወይኪድ ርእሶ ለሕፃን ወይባዕ ፍጡነ እምከርሠ እሙ ኢየሱስ ክርስቶስ ኵርኵርያኖስ ፍልፍልያኖስ አብ መሩኤል ወልድ አብያቲር መንፈስ ቅዱስ ሱሱኤል ሰንጳኤል በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ላጥቋኤል…»
18:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ