የሕዝብ መስተፋቅር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መስተሳልም ወመስተ | ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

የሕዝብ መስተፋቅር
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መስተሳልም ወመስተፋቅር ዘአቡነ አብርሃም ጫጫሚ ላጥሂላ በፌ ሻፌ ዮፍታሔ ብርሃ ላሃ ዮድ ፩ዱ አብ ቅዱስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ሙራድያኤል ሜሎስ ማኅየዊ ፩ዱ ወልድ ቅዱስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር ውእቱ ጽኑዕ አማኑኤል ሐዊ ማኅየዊ ፩ዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ጰራቅሊጦስ ቀዳሚሁ ቃል ቃለ እግዚአብሔር እሳት ሱሀል ሰላማዊ ከለላዊ ማኅየዊ በአማን አብ ቅዱስ ፍልፍልያኖስ አልቅያኖስ አልማዝያኖስ በአማን ወልድ ቅዱስ አልፍናዮስ አዝዮስ ህልናዝዮስ በአማን ውእቱ መንፈስ ቅዱስ በብር ቀለበት ፵፱ ጊዜ ደግመህ ከቀለበቱ ላይ እትፍ እትፍ ብለህ ከጣትህ አድርግ

@etsemeaza
❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

@etsemeaza
1.02K ተመዝጋቢዎች
ሃይማኖት ምድብ
የአባቶች ጥበብ ይተነተንበታል ። 🔰የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻች...