የሱዳን ሽቱ እና የጥበብ ስራዎቹ ብዙን ግዜ ለጥበብ ስራ ለአስማት ለመንፈስ ህክምና የሱዳን ሽቱ | ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

Picture 1 from ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️ 2022-06-24 21:25:24
የሱዳን ሽቱ እና የጥበብ ስራዎቹ
ብዙን ግዜ ለጥበብ ስራ ለአስማት ለመንፈስ ህክምና የሱዳን ሽቱ እጅግ ጠቃሚና አስፈልላጊ ነው የሱዳን ሽቱ ከማንኛውም ጋዝ የፀዳ በመሆኑም መናፍስትን መሳብ እና መማረክ ይችላል ።
የሱዳን ሽቱ በዋነኝነት ለመስተሳልምነት የውላል ለፍቅር ወይም በተለምዶ ለመስተፋቅርነት አስፈላጊ ከሚባሉ ገቢሮች አንዱ እና ዋነኛው በመሆን ያገለግላል

@etsemeaza

ተጨማሪ ከዚህ ቻናል

❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

@etsemeaza
1.02K ተመዝጋቢዎች
ሃይማኖት ምድብ
የአባቶች ጥበብ ይተነተንበታል ። 🔰የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻች...