Get Mystery Box with random crypto!

ወንድም በወንድሙ ላይ ምላጭ ሲስብ ማየት እጅጉን ያማል። የዘመኑ ፖለቲከኛ እኛን ለማጫረስ ሁለት ሦ | ❤️ዕፀ ፍህሶ ወዕፀ መአዛ❤️

ወንድም በወንድሙ ላይ ምላጭ ሲስብ ማየት እጅጉን ያማል። የዘመኑ ፖለቲከኛ እኛን ለማጫረስ ሁለት ሦስት ጊዜ ሲጥር ተመልክተነዋል። እኛ ግን ሴራው አልገባንም።
አባቶቻችንም ዝምታን መርጠዋል።
ሕመም ነው